ነፃ አስተያየቶች - Page 75

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ያንቀላፋ የሚመስለው ጽንፈኛው የውሃቢው ቡድን” ሰበብ የማሽተት ሱሱ  ተነስቶበት  “ፋኖ ይውደም “ ፋኖ ሌባ” ማለት ጀምሯል! – ጌታቸው ረዳ

May 4, 2022
May 05, 2022 ጌታቸው ረዳ በአንዋር መስጅድ ስለ ጎንደር ሙስሊሞች  የተካሄደ ታላቅ ተቃውሞ   ሃሩን ሚዲያ ከቦታው ልዩ ዘገባ https://youtu.be/IR7W5K3OW_Y እንዴት ሰነበታችሁ? አማን ነው? ተብሎ የሚጠየቅበት ወቅት

“የኢትዮጵያ ሱሴ፣ የኢትዮጵያ አትፈርስም ሿሿና ሰሞነኛው ትኩሳት” – ከተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

May 2, 2022
መግቢያ መቸም የሃገሬ ሰው ጥቅስና መፈክር ይወዳል። ነገር ግን ከጥቅሱና ከመፈክሩ ጀርባ ያለው መልዕክት ግን ሲተገብር አይታይም። በየውይይት ታክሲው ፣ ባጃጅ ና በየቤታችን በኪሮሽ

መጽሐፉን ተወው! እና ሰዉን አጥብቀህ ጠይቅ! (ሥልጣን እንዴት በስልት ይገኛል? አጠናኑ? አካሄዱስ?) – አሳፍ ሃይሉ

May 2, 2022
ብዙ የታሪክ ምሁራን ጥናትና ምርምራቸውን የሚጀምሩት ከወረቀት ነው፡፡ ከመጽሐፍ፡፡ ከታተሙ ምንጮች፡፡ ከሰነዶች ነው፡፡ ከቀጥተኛ ማስረጃዎች ያልተቀዱ የታሪክ ምርምሮች ተዓማኒነታቸው ያሽቆለቁላል፡፡ ምክንያቱ፡፡ ግልጽ መሰለኝ፡፡ ታሪክ

በገበያው እሣትነት ህዝብ እየተቃጠለ ነው። ማነው ገብያውን እሣት ያደረገው? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

May 1, 2022
እንሆ ዛሬም የሰሞነኛ ቁጥጥር እንጂ ፣ ህጋዊ የንግድ ልውውጥን ለማንበር የሚያሥችል አገራዊ የንግድ ሥርዓት ባለመኖሩ ፣ በነፃ ገብያ ሥም ከትልቁ አሥመጪ ፣  ጅምላ አከፋፋይ ና አከፋፋይ ፣ እሥከ ቸርቻሪው ነጋዴ ድረሥ ገብያው በመሠለኝ ና በደሣለኝ ነው የሚካሄደው ።  ገበያው የሚመራው በደሣለኝ ና በመሠለኝ ነው።  “ደሥ እንዳለኝ እና በመሠለኝ ዋጋ እሸጣለሁ ።  “ይልሃል ነጋዴው ።  ዩኩሬን ኢትዮጵያ እንደሆነች ቆጥሮ ፣ በ500 ብር

‹‹ኮነሬል አብይ ዋግ ኽምራን ከአማራ ክልላዊ መንግሥት የማስገንጠል የፖለቲካ ሴራ!!! በዋግ ኽምራ 200 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የብረት መዕድን ሃብት መገኘቱን አክሰስ ካፒታል ኩባንያ በጥናቱ አረጋግጦል!

April 27, 2022
ሚሊዮን ዘአማኑኤል(ኢት-ኢኮኖሚ) kefele xnede ለኢትዮ360 የተላከ ማሰታወሻ Ethio 360 Zare Min Ale “የዐብይ አህመድ የመጨረሻ ግንባር !” ሚያዝያ 18/2014 (Tuesday April 26, 2022) ለቀረበው ድንቅ ፕሮግራማችሁ ተጨማሪ አስተያየት

ውድ ኢትዮጵያውያን፣ ትውልደ-ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች “እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በዓል አደረሳችሁ!” ጌታቸው ወልዩ (ከሜክሲኮ ባህረ-ሰላጤ)

April 24, 2022
በዓለማችን የትንሣኤ/ፋሲካ ደሴት ስለመኖሩ ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ? በማለት ዛሬ ከትንሣኤ በዓል ጋር በተያያዘ በዓለማችን እጅግ አስገራሚ የሆነችውን “Easter Island” ወይም “የትንሣኤ ደሴት” የተመለከተ ጽሑፍ ይዤላችሁ

ኢሳያስ፣ አብይና ደብረፂዮን ከነጭፍሮቻቸው በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት ይቅረቡ! ለግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች ሞት ተጠያቂ ናቸው!!! መቼም የትም አይደገም!!!

April 24, 2022
ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹በኢትዮጵያ በአንድ ዓመት ተኩል ውስጥ፣ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች በማያባራ ጦርነት ያስጨረሰው የስልጣን ሱሰኞች የኤርትራው የኢሳያስ መንግስትና ካቢኔው፣ የኢትዮጵያ የአብይ መንግሥትና ካቢኔው፣ የትግራይ የደብረፂዮን

 ከይሁዳዊ ፀባይ እንፋታ ፡፡ በበርባን ፀባይ መጓዛችን ያብቃ! – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

April 23, 2022
ዛሬያችንም ሆነ ነጋችን በፈጣሪያችን በክርስቶስ እጅ ናት ፡፡ እኛ ሰዎች በጊዜ ፣ በቦታና በሁኔታ እንገደባለን ፡፡ በተመሳሳይ ጊዜና ሰዓት ምንም ሳይገድበው ከሁላችን ጋር የሚገኘው

“ከተፈጠርንበት ጥበብ ይልቅ የዳንበት ፍቅር/ጥበብ ይበልጣል…!!” – በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

April 23, 2022
ምክንያተ ጽሕፈት- በብዙ የማከብራትና የማደንቃት አንዲት ወዳጄ የጌታችንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በዓልን ምክንያት በማድረግ፤ “ዋጋችን ስንት ነው? ልካችንስ ምን ድረስ ነው?!” በሚል ርእስ
1 73 74 75 76 77 250
Go toTop