ነፃ አስተያየቶች - Page 74

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

* በሀገሬ በኢትዮጵያ ግን ከቶም ተስፋ አልቆርጥም !!! – መስፍን ማሞ ተሰማ

May 13, 2022
በኢትዮጵያችን ላይ የተደፋው ርኩስ የመጠፋፋትና የጥላቻ ፣ የጭካኔና የዘረኝነት መንፈስ መገለጫው ዓይነቱና መከሰቻው ስፍራ ከጎንደር እስከ ባሌ ከቤንሻንጉል እስከ ሐረር የዘለቀ ሲሆን ፤ ከሰውነት

የአማራ ለምድ የለበሱ የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች – መስፍን አረጋ

May 12, 2022
መንደርደርያ ወያኔ፣ ኦነግና የብአዴን ፀራማራ ተኩላወች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚረባረቡት እየተናበቡ ሲሆን፣ ዋሳኙን ሚና የሚጫወቱት ደግሞ ተኩላወቹ ናቸው፡፡  ለምሳሌ ያህል ወያኔው ጌታቸው ረዳ በትግራይ ቲቪ

የስብዓዊ ማዕበል የጦርነት ስልት ከሽፎል፣ እልፍ አእላፍ ወጣቶች ረግፈዋል!!! ዳግማዊው “ህዝባዊ ሠራዊት፣ለህዝባዊ ጦርነት!” እልቂትም ተደግሏል!!!

May 8, 2022
ፀ/ት ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ) ‹‹የማምነው እንደዛ ነው:: እነዚህ በማፕ ላይ ያሉ መስመሮች በእውኑ ዓለም፣ በምድር ላይ የሉም፣ መሬት ላይ አናያቸውም፡፡ በእኔ ህልም አንድ ቀን መስመሮቹ ከካርታው ላይ

ጎበዝ፣ ወደቀልባችን ብንመለስ አይሻለንም? ሀገራችን እኮ አይናችን እያየ ከጃችን ልትወጣ ነው፡፡

May 7, 2022
ኢትዮጵያ ውስጥ ክርስትያን ሆኖ እስላሟን ቆንጆ ያላፈቀረ ወይም ያላገባ ወይም እስላም ሆና ሳለ ከክርስትያን አቻዋ ጋር ያልተዳራች ወይም ያልተሞሸረች ወገን ማየት ያን ያህል ብርቅ

 በዓለማችን  ዘመናዊ አናርኪሲዝም  እያቆጠቆጠ ይሆንን ? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

May 7, 2022
ከተፈጥሮ አንፃር ፣  አዲስ ና ድብቅ ነገር ያለመኖሩ ይታወቃል ። መፅሐፍ ቅዱስ በሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ  12 ይኽንን እውነት በእየሱስ አንደበት  ገልፆልናል ፡፡ 1  በዚያን ጊዜ የሕዝብ አእላፍ እርስ በርሳቸው እስኪረጋገጡ ድረስ ተሰብስበው ሳሉ ፤ ለደቀ መዛሙርቱ እንዲህ ይል ጀመር

ሰላቶ ከዶጋሊ እስከ አሻድሊ (ከአሁንገና ዓለማየሁ)

May 5, 2022
የቅኝ ገዢው ጦር ሠራዊትና ፊታውራሪው በዘመናት መካከል እየጠቆረ ስለመምጣቱ። የአውሮፓ ወራሪም ሆነ ጸረ ኢትዮጵያ የሆነው የአረብ መንጋ ለዘመናት ኢትዮጵያን ተመላልሶ ከማጥቃት ውድቀቱ የተማረው አጥቂው ሠራዊት እየጠቆረ የመሄዱን አስፈላጊነት ነው። በግልጽ አባባል ሙሉ

ግልፅ ደብዳቤ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አቢይ አህመድ – ከአልማዝ አሰፋ

May 4, 2022
እርግማን ወይስ አለመታደል እጣ? ውድ ክቡርነትዎ:- ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን ከጨለማ ወደ ብርሃን እመራለሁ በማለት ፈጣሪን ምስክር አድርገው ለራሶና ድምፅ ለሌለው የኢትዮጵያ ሕዝብ ቃል ገብተው የስልጣን

ያንቀላፋ የሚመስለው ጽንፈኛው የውሃቢው ቡድን” ሰበብ የማሽተት ሱሱ  ተነስቶበት  “ፋኖ ይውደም “ ፋኖ ሌባ” ማለት ጀምሯል! – ጌታቸው ረዳ

May 4, 2022
May 05, 2022 ጌታቸው ረዳ በአንዋር መስጅድ ስለ ጎንደር ሙስሊሞች  የተካሄደ ታላቅ ተቃውሞ   ሃሩን ሚዲያ ከቦታው ልዩ ዘገባ https://youtu.be/IR7W5K3OW_Y እንዴት ሰነበታችሁ? አማን ነው? ተብሎ የሚጠየቅበት ወቅት
1 72 73 74 75 76 250
Go toTop