ነፃ አስተያየቶች - Page 72

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

እንደእናቴ ሣይሆን እንደሚስቴ አውለኝ! ብሥራት ደረሰ

June 6, 2022
ይሄ የሰይጣን ሽንት ከመሰል ፀረ ኢትዮጵያ የውስጥና የውጭ ኃይሎች ጋር ኢትዮጵያን በረቀቀ መንገድ ብጥቅጥቋን ሊያወጣ  እንዴቱን ያህል እየተመሳጠረ እንደሆነ ከእውነተኛ የመገናኛ ብዙኃን እየተረዳነው የምንገኘው

“… አላውቅም ! የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን … ? ” ባዮቹ ፤ ቃየንአዊያን እና ባቢሎናዊያን አኛ  አይደለንምን? – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

June 3, 2022
  ፈጣሪ ፊቱን ወደ ሰው ይመለስ ዘንድ ፤ ሰው ሁሉ  ፤ በነገር ሁሉ ፣ እግዛብሔርን ማስቀደም አለበት ።  ይሁን እንጂ ሰው ሁሉ በነገር ሁሉ

እውነት ለጊዜው ትመነምን እንደሆን እንጂ ውሎ አድሮ፣ የኋላኋላ ጨለማውን ገፋ ፍንትው ብላና ገና ትወጣለች !!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ

May 31, 2022
መግቢያ  እንደሚታወቀው በአለም የተክፈቱ የኢትዮጵያ ኢምባሲዎች ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በኢትዮጵያ በሚከናወኑ ታላላቅ ፕሮጀክቶች የገንዘብ ድጋፍና የዕውቀት ሽግግር  እንዲያደርጉ ያበረታታል። ይህ ሰናይ ተግባር እሰየው ቢያሰኝም

ቋንቋችንን ማጎልመስ ውጤቱ በሁሉም ዘርፍ የላቀ ነው – ባንትይሁን ትዕዛዙ

May 31, 2022
የአንድ አገር የግል ቋንቋው እንደ ገንዘብ ሁሉ ከጥገኝነት የሚያድን፤ በሌሎች ቁጥጥር ስር ከመኖር የሚረዳ፤ የህልውናው መሰረት ነው። ገንዘብን/ዶላሩን ምንዛሬውን በመቀያየር ጥገኞችን እንደሚአሰቃዩ ሁሉ በቋንቋውም

የኢዜማው አንዷለም አራጌ እና የአብኑ ክርስቲያን ታደለ የእሮሮና የአቤቱታ ፖለቲካ – ጠገናው ጎሹ

May 30, 2022
May 28, 2022 ጠገናው ጎሹ የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) እና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰኙት የፖለቲካ ድርጅቶች ለዘመናት ከዘለቀው እና ግዙፍና መሪር ዋጋ ከተከፈለበት የመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት

ኢትዮጵያ ብላ ብላ በዚህ ሰውዬ እጅ ትውደቅ? ፈጣሪን ምን ብንበድለው ይሆን? – ብሥራት ደረሰ

May 29, 2022
የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ ዐይኔን ጨፍኜ ዝም ብዬ በዐይነ ኅሊናየ ስመለከት ብዙ ነገሮች እውነት እውነት አይመስሉኝም፡፡ ከሞላ ጎደል ሁሉም ነገር ትያትር ይመስለኛል፡፡ እውነት የሚመስሉኝ ሁለት

መጥፎው ታሪካችን እንዳይደመር ፤ ጥያቄዎቼ በአግባቡ ና በአፋጣኝ ይመለሱ – ሲና  ዘ ሙሴ

May 27, 2022
ኢትዮጵያ  ከምኒልክ ሞት በኋላ የሥልጣን ሹክቻ እና የሤራ ፖለቲካ  እንደጀመራት በታሪክ ተመዝግቧል ። ኢያሱ ና ዘውዲቲ በአንድ በኩል ተፈሪ መኮንን በሌላ ጎራ በሤራ ፖለቲካ  ተጠምደው 

ጠቋራው ጉድጓድ የማይታየው፣ የማይጨበጠው፣ የማይዳሰሰው. ግልጥልጥነቱ አይቀሬ ነው!! – ከ አኒሳ አብዱላሂ

May 25, 2022
18.05.2022 ከ 200 አመት በፊት አንድ ጆን ሚሼልት የተባለ እንግሊዛዊ የጂኦሎጂ (Geology) ተመራማሪ ከከዋክብቶች የቁስ አካል ክብደት ጋር በተያያዘ ስለ ጠቋራው ጥልቀት ወይንም ደግሞ
1 70 71 72 73 74 250
Go toTop