ነፃ አስተያየቶች - Page 76

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

የፋኖ ሦስተኛ ተገዳዳሪ ኃይል ሆኖ መውጣት፣ ለመላ ኢትዮጵያ አንድነት ኃይሎች ታላቅ የምሥራች ነው

April 21, 2022
ኢት-ኢኮኖሚ  /ET- ECONOMY ፀ/ት ፂዮን ዘማሪያም (ኢት-ኢኮኖሚ ‹‹በኢትዮጵያ ግማሽ ሚሊዮን ወጣቶች በማያባራ ጦርነት ያስጨረሰው የአብይ መንግሥት አገዛዝ  በቃ!!!››…የኢትዮጵያ ህዝብ ከኦህዴድ ብልፅግና ከኦነግ ሸኔ የኦሮሙማ

በሀገሩ ተወለደ፤ ሀገሩን በላቡ ዓለም አደባባይ ወለደ፡፡ ዛሬ የማይቀደመው-ኢትዮጵያዊ ጀግና ልደት ነው!! (በሄኖክ ስዩም )

April 19, 2022
ኃይሌ የማይቀደም ሰው ነው፤ ከስሙ ፊት ብዙ ስሞች አሉ፤ ሰዎች ሁሌም የሚመርጡትና ቅድሚያ የሚሰጡት ግን “ጀግናው” የሚለውን መጠሪያ ነው፡፡ ዛሬ የኢትዮጵያዊው ጀግና ልደት ነው፡፡

የወልቃይት ስትራቴጅክ ጠቀሜታ – የተከዜ ዘቦች

April 18, 2022
በዚህ ትንታኔ ለአንባቢን መሰረታዊ ግንዛቤ ያመች ዘንድ ‹ወልቃይት› እያልን የምንጠራው አካባቢ ጠገዴንና ሰቲት ሁመራን ያካትታል፡፡ በዚህ ቀጠና እንደአማራ ቀዳሚ ፍላጎታችን የተነጠቀ ማንነታችንን ማስመለስ ሲሆን፤

ወልቃይት፤ ከተከዜ ፖለቲካ እስከ ቀይ ባህር ጂኦ-ፖለቲካ – ሙሉዓለም ገ/መድኀን

April 18, 2022
ከቅድመ አክሱም እስከ 1983 ዓ.ም. ድረስ በየትኛውም የኢትዮጵያ አስተዳደራዊ ታሪክ ውስጥ ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት የበጌምድር እንጅ የትግሬ ግዛት አልነበሩም፡፡ ለሁለቱ ሕዝቦች ተከዜ ተፈጥሯዊ ድንበር

መሥቀልኛ መንገድ ላይ ነን፡፡ ” የቆመ የሚመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ፡፡” – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ

April 17, 2022
” ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ። ” ይላሉ አበው ። ጥፋትን አውቆ ወዶ ና ፈቅዶ  ወደ ጥፋት የገባ ወይም የዘንዶ ጉድጎድን በእጄ ካለካው ብሎ በአጉል ድፍረት ፤” ተው ዘንዶ አለ … ” ብትለው ” አልሰማህም ! ምን አገባህ !? ” በማለት እጁን የሰደደ አለአመዛዛኝ ሰውን ፤ታዝበህ ፣ በሐዘኔታ ከንፈርህን ከመምጠጥ በሥተቀር ከቶም እጁን  ከማጣት ልታድነው አትችልም  ። የዚህ እውነት ማጠናከሪያ አንድ ተረት ልጨምርለህ ።

የፅንፈኛ ኦሮሞዎች ማንነትንና ውሽት – አቻምየለህ ታምሩ

April 17, 2022
የግፉዓንን ጩኸት እየቀሙ በዘር ማጥፋት ወንጀሎች፣ በሰው ልጆች ላይ በሚጽሙት የጭካኔ ተግባሮች፣ በጦርና በወረራ ወንጀሎች ክብረ ወሰን መቀዳጀን ፖለቲካቸው ያደረጉት የኦሮሞ ብሔርተኞች! የኦሮሞ ብሔርተኞች

በሬ በማረድ ከመታረቅ ወደ አማራ በማረድ መታረቅ  (ፍርዱ ዘገየ)

April 16, 2022
ጽንፈኛ የኦሮሞ ድርጅቶች በሬ በማረድ ከመታረቅ፣ ወደ  አማራ በማረድ መታረቅ ተሸጋገሩ? የኦፌኮ መግለጫ? ማላገጫ? መጋለጫ? ያመኑት ሲከዳ በሚባለው አገላለጽ አቢይ አህመድ እንኳን የኦፌኮን ያህል ካስቀመጡበት ልኬት ወርዶ የተከሰከሰ አይመስለኝም። ሕወሃት በዋናነት በኢትዮጵያ ወጣቶች ትግል (ከድምጻችን
1 74 75 76 77 78 250
Go toTop