ነፃ አስተያየቶች - Page 69

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ከዐማራ ጋር ጦርነት የገጠሙ ኃይሎች ስም ዝርዝር እነሆ!

June 28, 2022
ዳግማዊ ጉዱ ካሣ የዛሬውን ጽሑፌን ማን እንደሚያስተናግድልኝ ከወዲሁ ሳስበው ይጨንቀኛል፡፡ ባህላችን ባብዛኛው የመሸፋፈንና እውነትን የመደበቅ በመሆኑ ትንሽ ገለጥ ያለ ነገር ሲገጥመን በ“ከነገሩ ጦም እደሩ”

ኢትዮጵያዊነት ወንጀል: ኢትዮጵያዉያን አገራቸዉ እና መዳረሻቸዉ የት ይሆን?

June 28, 2022
ኢትዮጵያዊነት ወንጀል እና በደለኛነት ሆኖ የሚታየዉ አስከ መቸ እንደሆነ ባይታወቅም የኢትዮጵያን ዕዉነተኛ ታሪክ በመካድ የኢትዮጵያን እና ኢትዮጵያዉያን አንድነት በማናጋት እና የመኖር ዋስትና ማሳጣት ማማ

ሲፈልግ አልደራደርም፣ ሲፈልግ እደራደራለሁ የሚል አወናባጅ/ዉሸታም መሪ – ግርማ ካሳ

June 27, 2022
የኢትዮጵያ መንግሥት ከሕወሃት ጋር በአፍሪካ ኅብረት አመቻችነት የሚደራደርለትን ቡድን ማቋቋሙን የመንግሥት ዜና አውታሮች ማምሻውን ዘግበዋል። የተደራዳሪ ቡድኑ ሰብሳቢ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና ውጭ ጉዳይ

የአክራሪ ኦሮሞዎች የዘር ማጥፋት ዘመቻ ወዴት? – ከሐይለገብርኤል  አያሌው

June 27, 2022
በኦሮሚያ ክልል የዘር ማጥፋት ዘመቻ በተደራጀና በተቀናጀ መንገድ ሲተገበር ቆይቷል:: ሚኒሊካውያን ሰፉሪ ወራሪና ነፍጠኛ በሚል ቅጥያ ግልጽ ጭፍጨፉ ከተከፈተበት ሦስት አስዕርተ ዐመታት ተቆጥሯል:: የመንግስት

አማራ ሆይ! ቆሻሻ ሌባ ጣት እየተቀሰረብህ እስከ መቼ ትኖራልህ? – በላይነህ አባተ 

June 25, 2022
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አማራ ሆይ! አባቶችህ ከመለኮት ቀጥሎ ሲጨነቁ የኖሩት ለክብርና ለነፃነት እንደነበር ታውቃለህ፡፡ ለክብርና ለነፃነት ከነበራችው ወደር የሌለው ፍቅር የተነሳም እንኳን ለራሳቸው አገር ነፃነት ለመላው

ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ – ደረጀ አያኖ

June 25, 2022
“አትነሳም ወይ! አትነሳም ወይ! የፈሰሰው ደም ያንተ አይደለም ወይ?” አዎን፣ በትክክል። ያንተው ነው። ሰባተኛው ንጉስ፣ እባክህ ወደ ጠንቋይ ሂድና የቀረህን እድሜ ይንገርህ። ጭንቀቱ እንዳይግርድልህ

ኢትዮጵያ በወሳኝ የሽግግርና የታሪክ መታጠፊያ ምእራፍ ላይ: የአብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት – ገለታው ዘለቀ

June 24, 2022
PDF- የሽግግር መንግስት ይቋቋም መግቢያ የዚህ ጽሁፍ አላማ በጠቅላይ ሚንስትር አብይ አህመድ ስልጣን መልቀቅ አስፈላጊነት ላይ ብሎም የተውጣጣ የሽግግር መንግስት የመመስረት ሃሳብ ወቅታዊነት እና

የጭራቅ አሕመድ ጭራቃዊ ስሌት፤ እውን ኦሮሞ ብዙሃን ነው? – መስፍን አረጋ

June 23, 2022
የዚህ ጦማር ዓላማ የአማራ ሕዝብ ቁጥር የኦሮሞን ይቅርና የኦሮሞንና የትግሬን ድምር ቁጥር በሚሊዮኖች እንደሚበልጥ በግርድፍ ስሌት (back of the envelope calculation) ማሳየት ነው፡፡  በኦሮምኛ ስለተሰየመ
1 67 68 69 70 71 250
Go toTop