ነፃ አስተያየቶች የአማራው ጩኸት (አንዱ ዓለም ተፈራ) July 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ ማክሰኞ፡ ሐምሌ ፲ ፪ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፬ ዓ. ም. አብዛኛዎቻችን ስለአገራችን ኢትዮጵያ ስናስብ፤ ለረጅም ዘመን ከፍተኛውን መስዋዕትነት ከፍለው፣ አስቃቂና ፈታኝ ሁኔታዎችን አልፈው፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች “አማራ ማስተዋል ጀምሯል። አማራው በአማራነቱ እንዳይደራጅ የሸፈነውን ኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ ቀዳዶታል” – መስከረም አበራ July 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ አማራ ከእንግዲህ እንደ ድሮው እየተወቀሰ የእነሱ የስሌጣን መወጣጫ ሆኖ አንገቱን ደፍቶ መኖር አይፈልግም። ነቅቷል። የአማራ ህዝብ ክብሩንና ጥቅሙን የከለከለበትን የኢትዮጵያዊነት ግርዶሽ አአስወግዷል። ይሄንን ስል Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጵያ የህዝብ ቆጠራ የማይደረግበት ዋና ምስጢር (እውነቱ ቢሆን) July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአገሪቱ ችግሮች የሚመነጩት ወያኔ በኦነግ ትከሻ ላይ ተረማምዶ ካቋቋመው ህገ መንግስት መሆኑተደጋግሞ ተገልጿል፡፤ ከሽህ አመታት በፊት ተፈጥራ ለዘመናት አንዴ ስትሰፋ አንዴ ስትጠብ የኖረችውን ኢትዮጵያን ወያኔ መራርጦ ያደራጃቸው ብሄር ቤረሰቦች ተስማምተው በፈቃዳቸው የፈጠሯት ነው ይላል ህገመንግስቱ፡፤ አገር የሚመራውም ሆነ የሚተዳድረው በስምምነት ላይ ተመስርቶ መሆኑ አለም Read More
ነፃ አስተያየቶች ጭራቅ አሕመድ የአማራን ሕዝብ በዚህ ደረጃ ለማታለል እንዴት ቻለ? July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ወያኔ ሊጥ አቡኪ፣ ኦነግ ዳቤ ጣይ ተበላህ አማራ አትነሳም ወይ? ያማራ ሕዝብ ሆይ፣ ያመንከው ፈረስ ረጋገጠህ ጥሎ በደንደስ፡፡ በወደክበት እንዳትጨረስ እንዳባቶችህ ፎክረህ ተነስ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች በህገመንግስቱም ቢሆን ወልቃይት ጠገዴና ራያ የአማራ እንጅ የትግራይ ሊሆኑ አይችሉም!!! July 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) ሀወሐትና የህወሓት ጉዳይ አስፈፃሚዎች ወልቃይትና ራያ በህገመንግስቱ መሰረት የትግራይ አካላት ናቸው ሲሉ እንሰማለን። በዚህ ጉዳይ ላይ ያለኝን ሃሳብ በግልፅ ከማቅረቤ በፊት Read More
ነፃ አስተያየቶች የግለሰቦች ውስጣዊ ፍላጎት ማርኪያ የሆነው የብሄረሰብ ጥያቄና መዘዙ! – ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) July 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር) ሐምሌ 18፤ 2022 መግቢያ የኢትዮጵያን ህብረተሰብ አመሰራረትና አወቃቀር በደንብ ግንዛቤ ውስጥ ሳያስገቡ በተማሪው እንቅስቃሴ መሪዎች የተነሳው የብሄረሰብ ጥያቄ በተለይም ከትግሬና ከኦሮሞ ብሄረሰብ ለተውጣጡ ኤሊቶች Read More
ነፃ አስተያየቶች የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ! ባላገር የሚበላው ቢያጣ፣የሚከፍለው አያጣም! July 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ) የቄሣርን ለቄሣር፣ የእግዜብሔርን ለእግዚያብሔር ስጡ! “Give to Caesar what belongs to Caesar and to God what belongs to God.” ፕሮፌሰር ለገሠ ነጋሽ ፣ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ዛፎች Read More
ነፃ አስተያየቶች ችግሩ ያለው መሳሳት ላይ ሳይሆን ሰንካላ ሰበብ እየደረደሩ በቶሎ ከስህተት ያለመመለሱ ላይ ነው (ጠገናው ጎሹ) July 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ July 16, 2022 ጠገናው ጎሹ እንኳንስ እንደ እኛ አይነት የመሠረታዊ ዴሞክራሲያዊ መብት ግንዛቤ (ንቃተ ህሊና) እና ትርጉም ባለው አደረጃጀት የሚመራ ተግባራዊ ሥራ በእጅጉ ዝቅተኛ በሆነበት Read More
ነፃ አስተያየቶች ማሳመኛ ንግግር ዓይነቶች ሲፈተሹ (ዶ | ር ፀጋዬ ደግነህ ጉግሳ) July 17, 2022 by ዘ-ሐበሻ 14.07.2022 ለተከበራችሁ ወገኖች ጭምቅ ገለፃ ከዚህ በፊት የበይነ መረብ ስነምግባርን በተመለከተ ካወጣሁት ፅሁፍ በመቀጠል፣ ለውቅረ ሃሳብ እይታ እንዲረዳ በመገመት እና ከዓመታት በፊት ለፕሮጄክት ማኔጀሮች ሶፍት ስኬል እንዲያግዝ Read More
ነፃ አስተያየቶች አሳሳች አምባገነናዊ ሥርዓት ምን ዓይነት የህዝብ እንቅስቃሴ ስልት መከተል ይበጃል? July 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከገብረ አማኑእል፣ በቅርቡ የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ሥልጣናቸውን ለቀዋል። ለዚህም ዋናው ምክንያት ለኮቪድ 19 የወጣውን የመሰባሰብ ህግ፣ በተለያየ ጊዜ ጥሰዋል የሚልና፣ በቅርቡ አንድ የካቢኔያቸው ተሿሚ Read More
ነፃ አስተያየቶች የህወሃቱ የአቶ መለስ ዜናዊ ታሪካዊ ስህተት በጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድ ሊደገም ቋፍ ላይ ይመስላል July 16, 2022 by ዘ-ሐበሻ ይጠንቀቁ እንላለን!! እንደሚታወቀው የሃገር ኢትዮጵያ ርዕሰ ብሄሮችና ጠቅላይ ሚኒስትሮች የሚታይባቸው ትልቁ ችግር እራሳቸውን ከሕዝብና ከሃገር በላይ አግዝፈው ማየታቸው ነው። ከዚህ ባሻገር በአገር ማህበራዊ፣ኢኮኖሚ፣ፓለቲካ፣ ጆግራፊ፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሰው እና ጀምበር – መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ July 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሰው ነኝ። ፈጣሪ ፍቃዱ ከሆነ በወግ ልክ እንደ ጀንበሯ ፣ ጥዋት ወጥቼ ማታ ልጠልቅ እችላለሁ ። ይኽ የሰው ልጅ ዕጣ ፈንታ ነውና ! አዳም እና Read More
ነፃ አስተያየቶች “ጥቃት እና ሞት በቃ” ! “ሞት ለገዳይ” July 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሁላችንም ኢትዮጵያዉያን ለራሳችን እና ለአገራችን በጎ የሚያስቡትን ፤የሚያስቡትንም በመሬት ለሚዘሩት ኢትዮጵያዉያን ታላቅ አክብሮት አለን ፡፡ በዚህ ረገድ አብን ለህዝብ እና ለአገር ብቻ ሳይሆን የፖለቲካ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዕንቅፋትን አለማንሳት ለሞት መመቻቸት ነዉ፡፡ July 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ እንዳለመታደል ሆኖ ኢትዮጵያ በዉስጧ የሚፈጠሩ ልጆቿ ፍየል ሁለት ወልዳ አንዱ ለመጻፍ ፤አንዱ ለወናፍ እንዲሉ የናት ጡት ነካሾች በዘመኗ አታጣም፡፡ ለአለፉት የጭለማ ዘመን በህዝቦች ደም Read More