ነፃ አስተያየቶች - Page 23

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

መስቀልን:- ከሺሕ ዘመን ታሪካችን እና ከኢትዮጵያ ቤ/ክ አንጻር በጨረፍታ. . . በዲ/ን ተረፈ ወርቁ

September 29, 2023
የመስቀል የክርስትና ሃይማኖት ትልቅ ትእምርት/ሲምቦል ነው። መስቀል ከክርስትና ሃይማኖት ጋር ሺሕ ዘመናትን የዘለቀ፣ የጠበቀ ትስስር አለው። ወደ እኛው ታሪክ ስንመለስ ደግሞ ቅዱስ መስቀል

የአገዛዙ ሰራዊት ጭካኔ ቃላት የሚገልጹት አይደለም። እውን የኢትዮጵያ ማህጸን ያፈራችው ሰራዊት ነው? – መሳይ መኮንን

September 29, 2023
እጅግ የሚሰቀጥጡ ነገሮችን እየሰማን ነው። በወልዲያ በሆስፒታል ህክምና ላይ ባለ አንድ የፋኖ ታጣቂ ላይ አንገቱን በማረድና በተሽከርካሪ ጎማ በመጨፍለቅ የፈጸሙት ጭካኔ ለታሪክ ተመዝግቦ ይቀመጥ።

የመስቀል በዓል እና የወዮላችሁ መግለጫ!

September 26, 2023
September 24, 2023 T.G በየዓመቱ ከሚከበሩት ሃይማኖታዊ በዓላት አንዱ የሆነው የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት የመስቀል በዓል ከሚከበርበት  ዋዜማ ላይ እንገኛለን። ባሳለፍነው ሳምንት ሁለት የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከፍተኛው አካል (የሲኖዶስ) አመራር አባላት (ሊቃነ ጳጳሳት) የዚህኑ በዓል አከባበር አስመልክቶ

የፋኖን ባህሪ፣ ሂደትና እድገት አስመልክቶ – አንዱ ዓለም ተፈራ

September 25, 2023
መስከረም ፲ ፬ ቀን ሰኞ፣ ፳ ፻ ፲ ፮ ዓ. ም. (9/25/2023) የፋኖን አፈጣጠርና ምንነት ብዙዎች ስለዘረዘሩት እዚህ መደረት አልፈልግም። እኔ ማቅረብ የፈለግሁት፤ እኛ በውጪ አገራት የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን፤ አሁን በተጨባጭ ያለውን የፋኖ

ከፋፋዮች አማራን የማዳን ኢትዮጵያን የመታደግ ትግል አታደናቅፉ

September 24, 2023
የሃገራችን ውስብስብ ፖለቲካ ቀዳሚውን ከተከታዩ መሰረታዊን ከመለስተኛው ማገናዘብ እያቃተው ዘመናትን ቢያስቆጥርም በጌታ ትልቅ ድጋፍ ህዝባችን ክፉዎችን እያዋረደ ነው::  እሸቱ ጮሌ ሃይሌ ፊዳ ሰናይ ልኬ

ዶክተር አክሎግ ቢራራ፣  ያባይ ግድብ ካማራ ሕዝብ ሕልውና ይበልጣልን?

September 23, 2023
ዶክተር አክሎግ ቢራራ የኢትዮ 360ውን አቶ ሐብታሙ አያሌውን ለመውቀስ ሲል “ያልተገታ ምላስ አማራውን ይጎዳዋል” በሚል ጋጠወጣዊ ርዕስ በከታተበው ጽሑፍ ላይ የሚከተለውን መልዕክት አስተላልፏል።  መልዕክቱም ያባይ ግድብን በተመለከት

አይቀሬው የእርስ በእርሱ ጦርነት ማንን ይበልጥ ይጎዳል? (እውነቱ ቢሆን)

September 22, 2023
አብይ አህመድና ለማንም (ለኦሮሞ ህዝብም) የማይበጀው ግትልትሉ የኦሮሙማ መንጋ ”ከሁሉም በላይ እኛ” እና ”ሁሉም የእኛ”  አስተሳሰቡ ጋር እስከወዲያኛው ተጠራርጎ  ካልተወገደ በስተቀር  አገሪቱ በእርግጠኝነት ወደማይቀረው የእርስ በእርስ ጦርነት ታመራለች፡፡ ይህ አይቀሬ ነው፡: ታዲያ ከዚህ  አይቀሬው የእርስ በእርስ  ጦርነት ማንም የሚጠቀም/ የሚያተርፍ

ለምንገኝበት እጅግ መሪርና አስከፊ እውነታ ተገቢውን ትኩረት እየሰጠን ካልተራመድን …

September 22, 2023
T.G September 21, 2023 ማነኛውም ሰው ዘመን ያፈራውን የማህበራዊ መገናኛ ዘዴ በመጠቀም ከገሃዱ ዓለም አንፃር የሚታዘበውንና የሚረዳውን ጉዳይ ለህዝብ በማቅረብ እና ጠቀሚታ እንዲኖረው በማድረግ

የቀድሞዋ ዩጎዝላቪያ ሰርቦች እና አማራ፤ የምዕራባውያን የጥቃት ሰለባዎች – ዳግማዊ ፍሠሓ

September 21, 2023
የዚህ ጽሑፍ ዓላማ ምዕራባውያን አገራት በተለያዩ አገሮች ውስጥ የሚያደርጉትን ጣልቃ ገብነትና ዓላማቸውን ለማስፈጸም በሚሠሩበት ጊዜ እንቅፋት ይሆንብናል የሚሉትን አካል እንዴት እንደሚያጠቁ በጥቂቱ መዳሰስ ነው፡፡
1 21 22 23 24 25 250
Go toTop