ነፃ አስተያየቶች ኢትዮጵያዊነት ማንነት በማይከበርበት ስለ ብሄራዊ አንድነት እና ሠላም እንዴት ? August 31, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የትህነግን የ1968 ዓ.ም. ፀረ -ኢትዮጵያዊነትን የፀነሰዉን የጥላቻ እና የጭካኔ መመሪያ የወለደዉ 1987 .ዓ.ም ህገ-ኢህአዴግ ኢትዮጵያም ሆነ ኢትዮጵያዊነት በስጋት ተመልክተዋል ፡፡ ፀረ- ኢትዮጵያዊነት፣ Read More
ነፃ አስተያየቶች የጥሩነህ ልጆች ፡ ተመስገንና ሰማ ጥሩነህ (እውነቱ ቢሆን) August 31, 2023 by ዘ-ሐበሻ አብይ አህመድ አልበገር ያለውን ጀግናውን የአማራ ህዝብ ለመጨረስ ሁለት ዋና ምርኩዞችn ጨብጧል፡፡ ምርኩዞቹም አንዱ አዲስ አበባ ሌላው ባህር ዳር ነው የሚገኙት፡፤ ከሁለቱ ምርኩዞቹ ዋናው አዲስ አበባ Read More
ነፃ አስተያየቶች ተመስገን ጡሩነህን የማስወገድ ልዩ ዘመቻ አጣዳፊነት August 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአዶልፊ ሂትለር ውድቀት በከፍተኛ ደረጃ የተፋጠነው፣ የናዚ የደህንነት መስሪያቤት ዋና ሃላፊ በመሆንና የይሁዳወችን ጭፍጨፋ በዋናነት በማቀናበር የሂትለር ቀኝ እጅ የነበረውን ራይንሃርድ ሃይድሪክ (Reinhard Heydrich) የሚባለውን እኩይ ግለሰብ፣ የቸኮዝላቫኪያ Read More
ነፃ አስተያየቶች ሊቀ ሣጥናኤል ሳይቀር የሚቀናበት የኦሮሙማ ጥጋብ ይሄን ይመስላል!! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ August 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ የደብረ ታቦርን ከንቲባ ኦሮሙማዎች ለምን እንዳፈኑት ከደሬኒውስ አሁን ተረዳሁ፡፡ “ይቅርታ እንጠይቅና ከሸሸን ሕዝብ ጋር እንታረቅ” በማለቱ ነው አሉ ያፈኑት፡፡ እንታረቅ ማለት ሲያሳፍንና ሲያስገድል ይታያችሁ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገሩን አርማ ጌዲዮን አድርገህ ወዴት ትሸሻለህ? – በዳዊት ሳሙኤል August 28, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዛሬ አንድ የፌስ ቡክ ጓደኛየ የአቶ በቀለ ገርባን ሽሽት ከተመለከተ በኋላ የሚከተለውን መልእክት ጻፈ። ” አገሩን አርማጌድዮን አደገህ ብልሆች ወደ ሰሩት አገር በነጻነት ለመኖር Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ ድንበር ባስከበረ፤ አማርኛ ባስተማረ፤ እህል ባሳደገ፤ ደበኛ ነው ?! ( አሥራደው ከካናዳ ) August 27, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአይሁድ ህዝብ፤ በጀርመን ናዚ ሲጋዝ የአማራ ህዝብ፤ በናዚው አብይ አህመድ ሲጋዝ ማስታወሻ፤ « ከአማራ ቆዳ በተሠራ ከበሮ: ጭፋሮ !! » በሚል ርዕስ በሁለት ክፍል ባቀረብኩት መጣጥፌ፤ በደቡብ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከአመድ አፋሽ ወደ ደም አፍሳሽ August 26, 2023 by ዘ-ሐበሻ በኢትዮጵያ የፖለቲካ ንቅናቄ እና የለዉጥ ፍላጎት እና ጥያቄ ከጥንት አስካሁን የዓማራ ህዝብ ድርሻ ቀላል አለመሆኑን የታሪክ ድርሳናት እና ትዉልድ የሚዘክሩት ከመሆን በላይ ያላፉት ዘመናት Read More
ነፃ አስተያየቶች ጃዌው ጠ/ሚንስተር (አስቻለው ከበደ አበበ) August 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጠዋት ከእንቅልፌ ስነቃ ጆሮዬ ላይ “ጀዌው ጠ/ ሚንስተር” የሚል ቃላት አስተጋባብኝና ወዴት ዞሬ እንደነቃው ለማስተዋል ሞከርኩ፡፡ በቀኝ በኩሌ ነበር የነቃሁት፡፡ ከዚያም ማታ ምን አስቤ Read More
ነፃ አስተያየቶች አቢይ አህመድ ውድቀትህ August 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ አልማዝ አሰፋ Wyoming, USA IMZZASSEFA5@gmail.com የዛሬ አምስት ዓመት አንተ አብይ እህመድ የኢትዮጵያውያንን ልብ ለመንካት ያሰማኸው የቆንጆ ቃላቶች ጋጋታ እውነተኝነት የሌላቸው ስብእና የተሳናቸው ሂትለር በቦን Read More
ነፃ አስተያየቶች ዓላማቸው አማራን ካዳከሙ በኋላ ኢትዮጵያን ለመበተን ነው August 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) ሀ) መንደርደሪያ፣ ዛሬ የአማራ ህዝብ በታላቅ እንግልትና መከራ ውስጥ ይገኛል። የኢትዮጵያ አንድነትና ሉዓላዊነት ፈተና ውስጥ ገብቷል። አፍሪቃ በኢሣት ላይ ይገኛል። Read More
ነፃ አስተያየቶች የመጨረሻው ደወል !! ( አሥራደው ከካናዳ ) August 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል፤ የመጨረሻው ደወል ሲደወል፤! ያንዱ ፍፃሜ፤ የሌላው ጅማሬ ይሆናል !! ኳ ! ኳ ! ኳ ! ሲል ሲደወል: የመጨረሻው ደወል፤ ከወዲያ ከሩቅ፤ ከሚካኤል ደጅ፤ ከማርያም Read More
ነፃ አስተያየቶች የህዝብን የዓማታት ዕስር እና አሳር በማሳነስ እና ማድበስበስ የኢትዮጵያን ችግር መንቀስ አይቻልም August 17, 2023 by ዘ-ሐበሻ እንደ አገራችን የዘመን አቆጣጠር ግንቦት ስምንት ቀን አስራ ዘጠኝ መቶ ሰማንያ አንድ ጀምሮ የኢትዮጵያ ህዝብ ለራሱ እና ለአገሩ ብሄራዊ ሉዓላዊነት ካለዉ ከፍተኛ ልባዊ ፍቅር Read More
ነፃ አስተያየቶች ከዓለም አቀፍ የአማራ ህብረት የተሰጠ መግለጫ August 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ August 16, 2023 ንፁሐንን በድሮን፣ በጦር አውሮፕላኖች እና በከባድ መሳሪያዎች በመጨፍጨፍ የአማራ ህዝብ እና ፋኖ የጀመረውን የህልውና እና የስርዓት ለውጥ ትግል መቀልበስ አይቻልም Read More
ነፃ አስተያየቶች የጂብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ፤ የሟች ችኩል ገዳይን ይከተላል ! August 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ አህያ ጂብ ሲያይ ከመራቅ ይልቅ ይጠጋል ፡፡ እንዲዉም አንድ የጂብ እና የአህያ ንግግር እና ስምነት በቀልድ መልክ ይነገራል ፡፡ ቀልድ ደግሞ ነባራዊ ህይወትን በስማ Read More