ነፃ አስተያየቶች - Page 27

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ፋሽስቶች ሁልጊዜም በእነሱ አሸናፊነት እንጂ በድርድር አምነው አያውቁም፤ አያምኑምም

August 7, 2023
ክፍል ሶስት፡ ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ

ፍልስፍና አልባ የሆነ አገዛዝና የፖለቲካ ትግል ዘዴ የአንድን ህብረተሰብ አስተሳሰብ ያዘበራርቃል፤ የመጨረሻ መጨረሻም አገርን ያወድማል!

August 7, 2023
ፈቃዱ በቀለ (ዶ/ር)                    ነሐሴ  6፣  2023 ከረዥም ጊዜ ጀምሮ በብዙ አፍሪካ አገሮች የሚታየው የአስተዳደር ብልሹነት፣ የህዝቦች ኑሮ መዘበራረቅና ዓላማ ቢስ መሆን፣ እንዲያም ሲል በአንድ አገር ውስጥ

ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶክተር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ

August 5, 2023
ክፍል ሁለት፡  ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!!!!! በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail -àDebesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ሃምሌ 30 ቀን 2015 ዓ.ም. ፋሽስቶች ያሉትን ሁሉ በጭፍንነት የሚያደርጉ ናቸው – የዶ/ር ዲማ ነገዎ ንግግርና የእሱ ትንቢትና ምኞት ዛሬ ላይ እየተፈጸመ መሆኑ። ዓቢይ አህመድ ሥልጣን ላይ እንደወጣ በህገወጥ መንገድ አቶ ታከለ ኡማ የተባለ

ከኦሮሙማው የፋሽስት መንግሥት ጋር ድርድር አይሞከር፤ ለፋሽስቶች ድርድር ጠላቶቻቸውን አዘናግቶ ማጥፊያ መሳሪያ ነውና!!

August 5, 2023
ክፍል አንድ፡ በዶ/ር አሰፋ ነጋሽ – በሆላንድ ነዋሪ የሆነ ኢትዮጵያዊ ስደተኛ E-mail -→Debesso@gmail.com – አምስተርዳም (ሆላንድ) ሃምሌ 29 ቀን 2015 ዓ.ም. “ብሄረተኛነት እንደ

እውነት እውነት እላችኋለሁ፤ ኦሮሙማ ከአሁን በኋላ አንድ ዓመት ሥልጣን ላይ ከቆዬ …. ይነጋል በላቸው

August 2, 2023
ወቅቱ የተግባር እንጂ የንግግር አለመሆኑ ይገባኛል፡፡ ለንግግሩም ቢሆን ከሁለትና ሦስት አሠርት ዓመታት በላይ ስለጮህንና ጮኸታችንም በእግዚአብሔር ዘንድ ዋጋ ተሰጥቶት የመጨረሻው የትንሣኤያችን ምዕራፍ ላይ ስለደረስን

አማራ ነቅተህ ጠብቅ!  የከሀዲዎች አንድነት ፓርቲ ጆቢራ አማራን አዘናግቶ ለማስጨረስ ዛሬም  እየዞረ ነው!

August 1, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) በመላእክትነት ተመርጦ የነበረው ሳጥናኤል እግዚአብሔርን ከድቶና ክርስቶስን ወደ ተራራ ወስዶ ከተማ እያሳዬ በንብረት ሊደልለው ሞከረ፡፡ የሳጥናኤል ተከታዮች ደግሞ ከዓለም በፊት እግዚአብሔርን እያመለከ የኖረውን

ያበባው ታደሰ ጥድፊያ፤ ገዳይ ቢዘገይ ሟች ይገሰግሳል

July 30, 2023
ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል ብአዴኑ አበባው ታደሰ ኦነጋዊ ጌታውን ጭራቅ አሕመድን ለመስደሰት በመቻኮል፣ ሺ ዓመታት ያስቆጠረውንና ቀፎው እንደተነካበት ንብ በነቂስ የተነሳውን ፋኖን በሁለት ሳምንት ውስጥ አጠፋለሁ ብሎ
1 25 26 27 28 29 250
Go toTop