ነፃ አስተያየቶች - Page 26

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አማራ ከራሱ አልፎ የሌሎችን ኢትዮጵያዊያን ነፃነት ያስከብራል ፣

August 15, 2023
ታሪክ እንደዘገበው ኢትዮጵያ ሃገራችን በዘመናት መካከል በአራቱም መዕዘናት ግብፆች ፣ ቱርኮች ፣ የሱዳን ድርቡሾች ፣ ጣሊያኖች እንዲሁም የሱማሌ ወራሪ ኃይሎች ሊደፍሯት ቢሞክሩም ነፃነቷን ፣ ድንበሯን እና አድንቷን እስከብራ

ጭራቅ  አሕመድ  ሲንድሮም እና የዳንኤል ክብረት እየሱስ

August 15, 2023
ሲንድሮም (syndrome) ማለት በተለያዩ ተዛማጅ ምልክቶች (symptoms) የሚንፀባረቅ፣ የተለያዩ ተዛማጅ በሽታወች (በተለይም ደግሞ ያይምሮ በሽታወች) ጥምር  በሽታ   ማለት ነው።  ስለዚህም ለሲንድሮም ያማረኛ አቻ ይሆን ዘንድ ፅምር እና ተውሳክ ከሚሉት ቃሎች ፅምርሳክ (syndrome) የሚለውን  ቃል  መፍጠር እንችላለን።   የፅምርሳክ

አንድት አጭር መልእክት ለአቶ አብይ አህመድ (እውነቱ ቢሆን)

August 13, 2023
ታሪክ የለሹ፣ አሻራ የለሹና ወፍዘራሹ አብይ አህመድ፦ የአማራን ታሪካዊና ዘመን ተሻጋሪ በዩኒሴፍ የተመዘገቡ ድንቅየ ስራወቹንና አሻራወቹን ለማውደም ቋምጠሀል ፤ ይህ መቼም ከምቀኝነትና በበታችነት ስሜት ከመጣ በሽታ ከመያዝ ውጭ ሌላ ሊሆን

የአሜሪካ ጦር በጅቡቲና የአማራ ክልል ጦርነት ከመቶ አመት በፊት ከነበረው ክስተት ጋር ያለው ግጥምጥሞሽ!!! – በዳዊት ሳሙኤል

August 9, 2023
ሰላምን አጥብቆ የሚወድ ለጦርነት በብርቱ ይዘጋጅ ይላል አንድ ፖብልየስ ፍላቪየስ የሚባል ጥንታዊ የጦር ስልት አዋቂ ሰው።  ዛሬ አለምን በጩልቅታ እምዳስስበትን የፌስቡክ መስኮቴን ስከፍት አንድ

ፋኖ ሆይ፤ ውሻን በርግጫ መምታት እንካ ሥጋ ማለት ነው

August 9, 2023
ጭራቅ አሕመድ ቆርጦ የተነሳው አማራን በልቶ ለመጨረስ ነው፡፡  አማራን በልቶ ቢጨርስ ደግሞ ምዕራባውያን ጌቶቹ ዝንቡን እሽ እንደማይሉት በግልጽ አሳውቀውታል፡፡  ለነጻነቱ ቀናዒ የሆነው፣ በማንነቱ የሚኮራው፣ ነጭን ከመጤፍ

ፋኖ በራሱ ስንቅ፣ በራሱ መሳሪያ፣ በራሱ ሕይወት ….ግን ለሀገሩ ለወገኑ

August 8, 2023
ደሞዝ ሳትቆርጥለት፣ መሣሪያ ሳታዘጋጅለት፣ ሽልማት ሳታበረክትለት፣ ለወገኑና ለሀገሩ ክቡር ሕይወቱን በሰጠ ኢትዮጵያዊ መሥዋዕትነት የቆመ ሀገር ነው ያለን። ይህ በነጻ ለሀገር የሚከፈል፣ ለወገን የሚሰጥ የሕይወት
1 24 25 26 27 28 250
Go toTop