ነፃ አስተያየቶች - Page 28

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በአማራነት ተደራጅቶ መታገል – አንዱ ዓለም ተፈራ፤  

July 27, 2023
ሐሙስ፣ ሐምሌ ፳ ፻ ቀን ፳ ፻ ፲ ፭ ዓ. ም.  (7/27/2023) የጎሳ ፖለቲካ በኢትዮጵያ ሕልውና የተሰነቀረ ስለት ነው። የአንድ አገር የፖለቲካ ተሳትፎ መደረግ ያለበት፤ በዜግነት በተመሠረተ የአመለካከት ተመሳሳይነት ስብስብ ነው። ይሄ

 አቶ ዮሐንስን የምትወቅሱ፤  የየሱስና የጳውሎስን ታሪክ አትርሱ 

July 26, 2023
“ንስሐ ካማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ፣ ንሰሐ በሚገባ ባንድ ኃጢያተኛ ሰማያት ይደሰታሉ።” (ሉቃስ 15፡7) አቶ ዮሐንስ ቧያለው በቅርቡ ባደረገው ንግግር ሳቢያ አያሌ አወዳሽና አሞጋሾችን ሲያፈራ፣ በዚያው ልክ (እንደውም

ያማራ ሕዝብ ዐብይ ስሕተት፤ በማንነቱ የሚጠሉትን ለመውደድ መሞከር

July 25, 2023
ይገሰማል እንጅ ውሃ አይላመጥም ጠላት ወዳጅ ላይሆን አልለማመጥም። ውዴታ ቸሬታ፣ ከበሬታ ግዴታ ነው።  ሰውን እንዲያከብር እንጅ እንዲወድ ማስገደድ አይቻልም።  ማስገደድ ይቅርና ማስተማርም አይቻልም።  ማስተማር

ለብአዴን ጉባኤ የተሰጠ ምክራዊ አስተያየት – በደሳለኝ ቢራራ

July 23, 2023
ጁላይ 20 በተካሄደ የብአዴን ስብሰባ ውስጥ ተቀረጸ የተባለውን ድምጽ ሰማሁት። እንደተለመደው ብአዴን ማቀዝቀዣ አጀንዳውን ይዞ ብቅ ብሏል። ከሁሉም ነገር አስቀድሜ ማንሳት የምፈልገው የብአዴንን ህልውና

የአማራው የወቅቱ አማራጫ የለሽ አቋም (እውነቱ ቢሆን)

July 22, 2023
የአማራው ህዝብ ትግል የህልውና ነው፡፤ የመኖር ወይንም ያለመኖር፡፡ በአሁኑ ሰአት አማራው በታሪኩ አይቶትና አጋጥሞት በማያውቀው አደገኛ ሁኔታ ውስጥ ወድቋል፡፡ የአማራው እልቂትና የኢትዮጵያ ውድቀት እየተመራ

እጅ አንስተው ማሉ፣ ከኦህዴድ ጋር ወግነው በህዝብ ላይ እጅ አንስተው ዱላ አሳረፉ – ግርማ ካሳ

July 22, 2023
“ለራሳቸው ክብር ባይኖራቸውም፣ ራሳቸውን የሚወዱ በመሆናቸው፣ የኦህዴዶች ተላላኪና ተልክስካሽ መሆን በአሁኑ ወቅት ዋጋ የሚያስከፍል መሆኑን ተረድተው፣ ለራሳቸው ሲሉ ኦህዴዶችን እምቢ ማለት ይጀምሩ ይሆናል” በሚል
1 26 27 28 29 30 250
Go toTop