![](https://amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2023/10/yt76778tu7yugj-1-1.jpg)
ፋኖስ: በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል በየሁለት ሳምንቱ የሚወጣ ልሳን
ቁጥር 1 መስከረም 28 ቀን 2016ዓም(09-10-2023) ፋኖስ ጨለማን አስወግዶ ብርሃን በመለገስ የማይታዩንን እንድናይ የሚረዳን ሲሆን፣ እንደ ፋኖስ በአገራችን በጊዜው የሚታዩና ያልታዩ ጉዳዮችን በማንሳት ውዥንብሮችን ለማስወገድና ለሚከሰቱ ችግሮች ጥንቃቄና የመፍትሔ መንገዶችን ለማሳየት የሚቀርቡ ሃሳቦች የሚስተናገዱበት