ነፃ አስተያየቶች - Page 20

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

በኢትዮጵያ ምድር የኮነሬል አብይ የድሮን ቦንብ ጭፍጨፋ ዘመን!!! –  ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ)

November 2, 2023
በኢትዮጵያ ምድር የኮነሬል አብይ የድሮን ቦንብ ጭፍጨፋ ዘመን  በትግራይ፣ በአማራ፣ በአፋርና በኦሮሚያ ክልሎች ሠላማዊ ዜጎች በግፍ ተጨፍጭፈዋል!!! የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኃይል በዓየር ኃይልና

ሽብርተኛው የኦህዴድ መንግሥት ፋኖን “ሽብርተኛ” ብሎ ሲከስ መላው ዓለም ታዝቦታል፤ንቆታል

October 27, 2023
አክሎግ ኢራራ (ዶር) ቅዳሜ October 21, 2023, Tri-State የተባለው ቡድን ባካሄደው ውይይት ተጋብዠ ለብዙ ዓመታት የማውቀው ወዳጀ፤ አገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ እንጂኔር ግደይ ዘራጽዮን ያቀረበውን

የኮንጎ፣ የኮሪያ ዘማቾች እና የኢትዮጵያ አብዮታዊ ሰራዊት ሁሌም በክብር ሊዘከሩ፣ ሊታወሱ  ይገባቸዋል!!

October 27, 2023
አገርህን ጠላት እንዳይደፍራት ወታደር ሆነህ ጠብቃት፣ እንደ አባቶችህ ጀግና ሆነህ አሳያት፣ በጀግንነት ታሪክ ሥራላት። ታሪክ ያለው ከወታደርነት ነው፣ ጀግንነት ያለው ከወታደርነት ነው። ጀብዱ ያለው

የአማራ የሕልውና ትግል ላማረኛ ቋንቋ የከፈተው ትልቅ ዕድል

October 27, 2023
ሳይደግስ አይጣላም አማረኛ ቋንቋ ማናቸውንም ነገር በቀላሉ ለመገለጽ የሚያስችል እጅግ በጣም ቀና፣ ቅን፣ ተጣጣፊና፣ በዚያ ላይ ደግሞ ውብ ቋንቋ ነው፡፡  ባጭሩ ለመናገር ደግሞ አማረኛ እንዳበጁት የሚበጅ ድንቅ

አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው

October 24, 2023
ስለ ኢትዮጵያ ጥቅምት 2016 ዓ.ም አብይ አህመድ ሀገራችን ኢትዮጵያን ገደል ለመክተት በከፍተኛ ፍጥነት እየተንደረደረ ነው :: ነገ ዛሬ ሳይባል የመንግስት ሃላፊነቱን በሀገር አቀፍ የምክክር ሸንጎ

ስለ ጀግናው ተዋጊ ሞላ መላኩ  ጽኑ የፋኖ ሕይወትና አይበገሬነት

October 22, 2023
ከግርማ ብርሃኑ (ፕሮፌሰር) ይህ የጀግናው ሞላ መላኩ አጭር ታሪክ ነው። የቆራጥ ተዋጊነቱ መዘከሪያና የታማኝ ፋኖነቱ ምስክርነት የሚነገርበት፣ አይበገሬነቱ በወርቅ ቀለም ተከትቦ ለታሪክ የሚቀመጥበትና ለትውልድ የሚተላለፍ

“ድንቅ ” ሌክቸር!

October 22, 2023
T.G (ጠገናው ጎሹ) “ምነው እሸቱን   ለቀቅ አድርገው እንጅ” ከማለት ጀምሮ የውግዘትና የመርገም ናዳ ሊያወርዱ የሚችሉ ወገኖች ቁጥር ቀላል እንደማይሆን በሚገባ እረዳለሁ። ለዚህ ያለኝ ምላሽ  ይህ
1 18 19 20 21 22 250
Go toTop