ነፃ አስተያየቶች - Page 18

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ሕዝብን ማጥፋት ሀገርን ማጥፋት ነው – በሕሩይ እስጢፋኖስ (ጀርመን)

December 2, 2023
ብዙ የጦርነት ታሪክ ካላቸው የዓለማችን ሀገሮች አንዷ ሀገራችን ኢትዮጵያ ናት። ከቅድመ ልደተ ክርስቶስ ጀምሮ ከተለያዩ ተፃራሪዎቿ ጋር በርካታ ጦርነቶችን ያደረገችና በሕዝቦ  ኃያልነትና ጀግንነት የምትደነቅ

በከንቱ የሚፈሰው የወገኖቻችን ደም ማቆሚያው መቼ ይሆን?! (እግዝእትነ ማርያም ስምዒ ኀዘና ወብካያ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ!!)

December 1, 2023
በዲ/ን ተረፈ ወርቁ ‹‹… እስከ ዛሬ ስጸልይ ነፍሳተ-ሙታንን ማርልን ነበር የምለው፤ አሁን ግን የካህኑ ዘካርያስን ደም የተበቀልክ አምላክ የካህናቶቻችንን፣ የንጹሀን ወገኖቻችንን ደም ተበቀል ነው

ያማራ የሕልውና ችግር ሁለቱ ምንጮችና ዘላቂ መፍትሔው

November 29, 2023
ያማራን ሕልውና እጅጉን እየተፈታተኑ ያሉት ጭራቅ አሕመድና መሰሎቹ የበሽታ ምልክቶች እንጅ በሽቶች አይደሉም።   በሽታወቹ ደግሞ ጭራቅ አሕመድንና መሰሎቹን በላዔ አማራወች ያፈለቁት ሁለቱ ፀራማራ ምንጮች ናቸው።  ስለዚህም

      በሳይንስና በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ሁለ-ገብ የኢኮኖሚ ዕድገት ለብሄራዊ ነፃነት መከበርና ለተሟላ ሰላም መስፈን ወሳኝ ነው!

November 26, 2023
ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 26፣ 2023   በአገራችንም ሆነ በአብዛኛዎቹ የአፍሪካ አገሮች ያለው ትልቁ ችግር ወደ ውስጥ ያተኮረ በሳይንስና በቴክኖሎጂ ላይ የተመሰረተ ሰፋ ያለ የኢኮኖሚ ዕድገት፣ እንዲሁም የሚያማምሩ

አገርና ነፃነት አደጋ ላይ ሲወድቁ ፋኖን የማይደግፍ ከነፃነት ባርነትን የመረጠ ባንዳ ተብሎ በተከታታይ ትውልድ ሲረገምና ሲኮነን ይኖራል!

November 25, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com እንኳን ኢትዮጵያውያን ዓለም እንደሚያውቀው የአምስት ሺ ዘመኑ የኢትዮጵያ ታሪክ የፋኖ የነፃነት ተጋድሎ ታሪክ ነው፡፡ የፋኖ የነፃነት ታሪክ የጀመረው ዛሬ ብቸኛ የሆነው የአፍሪካ የግዕዝ

በመጽሐፈ መነኮሳት ሲመዘኑ ”አቡነ ኤርምያስ” ከድጡ ወደ ማጡ ሰመጡ!

November 24, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) ከመጻሕፍተ መነኮሳት አንዱ የሆነው ፊልክስዩስ  ገጽ 106 ላይ “እንኪያስ መነኮሳት ነውር ነቀፋ የሌለባቸው ሁነው በፍጹም ሥራ ሊኖሩ ይገባቸዋል” ይላል፡፡* ሌላኛው መጽሐፍ

ከገዛ ራሳችን ግዙፍና መሪር እውነታ እየሸሸን ሃይማኖትን መደበቂያ የማድረጉ አስቀያሚ እኛነታችን ይብቃን!

November 23, 2023
November 23, 2023 ጠገናው ጎሹ እንደ ሰው በሰላም ለመወለድ ፣ ለማደግ፣ ለመኖር ፣ ለመማር እና የእውቀትና የክህሎት ባለቤቶች ለመሆን እድሉ ቢሰጣቸው እንኳንስ አንድ ወይም

አቡነ ኤርምያስ ሆይ፣ ቤተክሲያን በክብር የደፋችልወትን ቆብ በክብር ያውልቁ! 

November 22, 2023
አቡነ ኤርምያስ ሆይ፣ ቅድስት ቤተክሲያን አቡን (ማለትም የሐይማኖት አባት) ያደረገችወት ፍርድ ጠፋ፣ ግፍ ተንሰራፋ፣ ፍትሕ ጎደለ፣ ሕዝብ ተበደለ እያሉ ለተገፉ፣ ለተበደሉና ለተጨቆኑ መዕምኖችወ እንዲጮሁ መሆኑን
1 16 17 18 19 20 250
Go toTop