ነፃ አስተያየቶች - Page 16

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ለዶ/ር መስፍን አረጋ “ዮናስ ብሩ፤ የጭራቅ አህመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች” በማለት ለሰጠው ዘለፋ የቀረበ ሳይንሳዊ ትችት! – ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር)

January 2, 2024
ጥር 02፣   2024 ዶ/ር መስፍን አረጋ በዮናስ ብሩ ላይ ያለውን ቅሬታ “ዮናስ ብሩ፣ የጭራቅ አህመድ አዛኝ ቅቤ አንጓች “ በሚለው አርዕስት ስር በታህሳስ 17፣ 2023 በዘሃበሻ

ብፁዕ አባታችን አቡነ ሉቃስ ይፍቱን!

December 31, 2023
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የሉቃስ ወንጌል 12፡4 “ለእናንተም ለወዳጆቼ እላችኋለሁ፤ ሥጋን የሚገድሉትን በኋላም አንድ የሚበልጥ ስንኳ ሊያደርጉ የሚችሉትን አትፍሩ፡፡ እኔ ግን የምትፈሩትን አሳያችኋለሁ ከገደለ በኋላ ወደ ገሀነብ

ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ጨፍጫፊ መንጋ (አጨመ)

December 28, 2023
ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው።

እጁ በንጹሀን ደም የተጨማለቀው አብይ አህመድና የአማራው የህልውና ተጋድሎ

December 27, 2023
እውነቱ ቢሆን አብይ አህመድ የአገር መሪ በሆነባት ኢትዮጵያ ዜጎች በዘራቸው እየተለዩ ሲታረዱ፣ ደም እንደጎርፍ ሲፈስስ፣ አስክሬኖች በዶዘር ተቆፍረው በጅምላ ሲቀበሩ፣ በተለያዩ የኦሮሞያ ግዛቶች ውስጥ

ኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ወይስ አማራ ገዳይ መንጋ (አገመ)

December 27, 2023
ባማረኛ ኦነግ (ኦሮሞ ነጻነት ግንባር) በኦሮምኛ አቢኦ (አዳ ቢሊሱማ ኦሮሞ) የሚባለው ቡድን በጭራቅ አሕመድ አማካኝነት የጦቢያን በትረመንግስት ከጨበጠ በኋላ ባለፉት አምስት የመከራ ዓመታት በተግባር ያረጋገጠው ነገር ቢኖር አንድና አንድ ብቻ ነው።

ያማራ ሕዝብ የሕልውና ጦርነትና አሜሪቃ፤ የጦርነቱን አድማስ የማስፋት አጣዳፊነት

December 23, 2023
ያማራ ሕዝብ የሕልውናውን ጦርነት የሚያካሂደው ባማራ ክልል ውስጥ ብቻ እስከሆነ ድረስ፣ በዚህም በዚያም ወገን የሚጨፈጨፈው አማራና አማራ ብቻ ነው።  ይህ ደግሞ የኦነጎችና የወያኔወች ዋና ፍላጎት ነው።

ጎሽ ፋኖ! የአምስቱ ዘመን ፋኖች እነ በላይ ዘለቀም ጥምጣም ቆልለው የመጡ ተላላኪ ባንዶችን ወንፊት የፋሽሽት አሽከር እያሉ ልክ ያስገቧቸው በዚህ መንገድ ነበር!

December 22, 2023
ፋኖነት ✅ጀግንነት ✅ንቃት ✅ግብረገብነት ✅ሰብአዊነት pic.twitter.com/asTWWQyLAa — Mizanu M. ⚖️ (@tabor97) December 22, 2023 “ማተብም እምነትም የሌላቸው ናቸው!” ሲል ሸልሏል ሚሊዮን ጊዜ መባዛት ያለበት

እናትዋ ጎንደር እና አደይ ትግራይ፡- ለኢትዮጵያ ነጻነትና አንድነት!! – በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን)

December 22, 2023
‹‹እግዚኦ ቦኡ አሕዛብ ውስተ ርስትከ ወአርኮሱ ጽርሐ መቅደስከ ወርሰይዎ ለጎንደር ከመልገተ ዓቃቤ ቀምሕ›› (ደርቡሾች ጎንደርን ወረው ሕዝቡን በጨፈጨፉና አብያተክርስቲያናትን ባቃጠሉ ጊዜ የጎንደር ሊቃውንት ለትግራዩ

ኦነግ፣ የሞተና የበሰበሰ ድርጅቱና፣ ጸያፍ፣ ናዚዛዊ ፣ አደገኛው አስተሳሰቡ

December 19, 2023
ግርማ ካሳ ኦነግን በተመለከተ ሰዎች የተለያዩ አመለካከቶች አሏቸው፡፡ ለኔ ኦነግ ሁለት ነገር ነው፡፡ አንደኛው ድርጅቱ ወይም ድርጅቶቹ ናቸው፡፡ ሁለተኛው ደግሞ አስተሳሰቡ፣ የፖለቲካ ፍልስፍናው ነው፡፡

እባካችሁን ከሰማችሁ ለአብይ አህመድ የገባህበት ጦርነት አንተንም ከመብላቱ በፊት ወደቀልብህ ተመለስ ብላችሁ ንገሩልኝ

December 18, 2023
ከአልማዝ አሸናፊ ዋዮሚንግ: አሜሪካ ጦርነትን በመሳሪያ ብዛት : በወታደር ቁጥር የበላይነት : ወይም በዛቻና በፉከራ ድምፅ ከፍታ ማሸነፍ እንደማይቻል የዓለም ታሪክ ያስተምረናል:: ሕዝብን የማያቅፍ
1 14 15 16 17 18 250
Go toTop