ነፃ አስተያየቶች አካላዊና መንፈሳዊ ጎኗ ክፉኛ የተጎዳውን ኢትዮጵያን ለመጠገን የሚታገለውን ፋኖ የማይደግፍ ኢትዮጵያዊ በምን ቀን የተፈጠረ ነው? January 28, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጣቱን እያፍተለተለ ድስኩር የሚደሰኩረውን ወላዋይና አድር ባይ ምሁር ከማዳመጥ ተእያንዳንዱ ቆራጥ ፋኖ አንደበት የሚወጣውን ቃል መስማት መንፈስን እንደ መስከረም አበባ ያድሳል፡፡ ሕዝባቸውን ከዘር ፍጅት Read More
ነፃ አስተያየቶች የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው!!! January 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY ለብልጽግና ጭፍራ ለኢምሬትስ ቡችላ፣ አይገዛም ህዝቡ ከዛሬ በኃላ!!! የኦህዴድ ብልፅጽግና ኮንትሮባንዲስቶች የኢትዮጵያ ወርቅ ማዕድን ወደ አረብ ኢምሬትስ እያጋዙ ነው፣ ወያኔ የኢዛናን Read More
ነፃ አስተያየቶች ደመቀ መኮንንና ተመስገን ጡሩነህ፤ የጭራቅ አሕመድ ክራንቻወች January 27, 2024 by ዘ-ሐበሻ ጭራቅ አሕመድ አማራን ቆረጣጥሞ በልቶ ለመጨረስ ቆርጦ የተነሳ የኦሮሙማ አውሬ ቢሆንም፣ ጥርሶቹ ግን ሙሉ በሙሉ ብአዴኖች ናቸው። ከነዚህ የጭራቅ አሕመድ ብአዴናዊ ጥርሶቸ ውስጥ ደግሞ ክራንቻወቹ (canine teeth) (ማለትም አማራን በዋናነት የሚዘነጣጥልባቸው በግራና በቀኝ Read More
ነፃ አስተያየቶች ከራሳችን አልፎ በአምሳሉ የፈጠረንን እውነተኛ አምላክ ለምን ለመሸንገል እንሞክራለን? January 22, 2024 by ዘ-ሐበሻ January 22, 2024 TG የሰው ልጅ በፈጣሪ አምሳል የተፈጠረበትን መሠረታዊ ዓላማ ማለትም ከሌሎች ፍጡራን ተለይቶ የተሰጠውን ረቂቅ እምሮውንና ብቁ የማከናወኛ አካሉን ተጠቅሞ በሚያደርገው የማያቋርጥ የአስተሳሰብና Read More
ነፃ አስተያየቶች ይታወቃል፤ ብልጽግና አቅሙ ሲመናመን በመጨረሻ በድርድር እስትንፋሱን ለማስቀጠል እንደሚፈልግ ይታወቃል፡፡ January 20, 2024 by ዘ-ሐበሻ እንስማው ሃረጉ ይሁን እንጅ በድርድር የሚፈታ የአማራ ህዝብ ጥያቄ የለም፡፡ ድርድሩ፤ ሰራዊቱ ሙሉ በሙሉ ፈርሶ በአዲስ መልክ እንዲዋቀር፤ አሁን ያለው የብልጽግና መንግስት ስርዓት ተጨማሪ Read More
ነፃ አስተያየቶች “እርሱን ስሙት” ለሰይጣናዊ ዘረኛ መሪ ሲጠቀስ ዝም ማለት አልችልም January 19, 2024 by ዘ-ሐበሻ አስቀድሜ ለተባረከው የጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጥምቀት አክባሪዎች መልካም በአል እላለሁ:: የጌታው የመሰሪ አጭበርባሪ የወያኔ ኢንሳ ስለላ ቢሮ ጀምሮ ባልደረባው ተመስገን ጥሩነህ የተቀደሰው የጌታን Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ – ምናባዊ ደብዳቤ January 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ ይድረስ በብዙ መከራ ውስጥ ላለሽው እህት ዓለሜ:: ቅርብ ጊዜ ጋሽዬ የላከለኝን በሃዘን ተኮራምተሽ የተንሳሽውን ፎቶሽን አጄ ላይ Read More
ነፃ አስተያየቶች አገራችን በባሰው ስጋት ውስጥ ትገኛለች፣ መቆም አለበት January 18, 2024 by ዘ-ሐበሻ ዶ/ር በቀለ ገሠሠ (drbekeleg@gmail.com) 1ኛ/ መንደርደሪያ የዘር ፖሊቲካ ከባድ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል። በተለይ በአማራውና በኦርቶዶክስ ተከታዮች ላይ የሚካሄደው ጭፍጨፋና ማፈናቀል እጅግ በጣም አሳሳቢ ደረጃ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጠ/ሚ አብይ እንደ አሽሞዳይ January 10, 2024 by ዘ-ሐበሻ እ.ኤ.አ. ግንቦት 20፣2018 ዓ.ም. ወይንም በኛ አቆጣጠር ግንቦት 12፣ 2010 ዓ.ም. ጠ/ሚ አብይ ወደ ስልጣን በመጡበት ሰሞን አንድ ጽሑፍ “እውነት አንደ ሳንቲም ሁለት ገጽታ Read More
ነፃ አስተያየቶች የፋኖ እስረኛ አያያዝና አወዛጋቢ ውሳኔዎች፤ከተሞችን በመስዋዕት ይዞ በማግስቱ በነጻ መልቀቅ፤ ለምን??? January 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ እንስማው ሃረጉ አንዳንድ ማብራርያ የሚያስፈልጋቸው ነገሮች አሉ፡፡ የሚድያ አካላት የፋኖ መሪዎችን ሲያገኙ መጠየቅ አለባቸው፡፡ እኒህ አንገብጋቢ ነገሮች ለህዝብ መብራራት አለባቸው ያለበለዝያ ዋጋ እያስከፈሉ ትግሉን Read More
ነፃ አስተያየቶች አሳማ አንሁን! የሆንም ከአሳማነት ባህሪ እንላቀቅ! January 8, 2024 by ዘ-ሐበሻ በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) የገና ጾም መፍቻ በግ እንድገዛ ቤተሰብ ጠይቆኝ ዛሬ ታህሳስ 28 ቀን ሁለት ሺ አስራ ስድስት ዓ.ም ጠዋት ወደ በግ መሸጫና ማረጃ ቤት ተጓዝኩ፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አርበኝነት/ፋኖነት/ጀግንነት January 6, 2024 by ዘ-ሐበሻ January 7, 2024 ጠገናው ጎሹ መሠረታዊና አጠቃላይ በሆነ ትርጉሙ አርበኝነት (patriotism) ቅድመ ሁኔታን የማይጠይቅ (unconditional) የአገር (የወገን) ፍቅር ማለት ነው ። አገር (state) ስንል ደግሞ ሀ) ህዝብን (ሰውን) ለ) ዳር ድንበሩ የታወቀና የተከበረ መልክአ ምድርን እና ሐ) መንግሥት ብለን የምንጠራውን አካል አጣምሮ Read More
ነፃ አስተያየቶች ዐማራነት የግል ጉዳይ አይደለም – አንዱ ዓለም ተፈራ January 6, 2024 by ዘ-ሐበሻ የግለሰብ ዐማራ የለም። ዐማራነት በግል የሚያዝ ንብረት አይደለም። ዐማራነት አንድ ግለሰብ ፈልጎ የሚያገኘው ወይንም ጠልቶ የሚያስወግደው ማንነት አይደለም። ዐማራነት የተፈጥሮ ፀጋ ነው። ዐማራነት የወል Read More
ሰብአዊ መብት·ነፃ አስተያየቶች የአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት አለበት ሲባል…..…. መስከረም አበራ: ከቃሉቲ ማጎሪያ January 5, 2024 by ዘ-ሐበሻ መብቱን በከፊልም ሆነ በሙሉ የተነጠቀ ህዝብ ፈጥኖም ሆነ ዘግይቶ ለትግል መነሳቱ የማይቀር ነው። የዙፋናቸውን አራት እግሮች በህዝብ መብት ሊይ ጭነው የተደላደሉ ጨካኝ አምባገነኖች ደግሞ Read More