ነፃ አስተያየቶች - Page 13

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

ኦርቶዶክስ ያበረከተቸው ሃገራዊ አስተዋዕጾ እና የደረሰባት ጥቃት፣

February 28, 2024
ደረጀ ተፈራ  (በግል የቀረበ ዳሰሳ) መግቢያ፣ እንደሚታወቀው አውሮፓውያን በተለያዩ ዘመናት በእምነት ሰባኪነት፣ በሃገር አሳሽነት (Exploration)፣ በጎብኚነት፣ በዲፕሎማት   ማዕረግ እና በመሳሰሉት ምክንያቶች ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት ሃገራችንን በመሰለል ለቅኝ

‹‹ዳይኖሰርስ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› 5ቱ ገዳዬች ኮሬ ነጌኛ!!! ከኖቬል ሽልማት ወደ ሄግ ፍርድ ቤት!!!

February 28, 2024
(ክፍል ሁለት)                               ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) The Koree Nageenyaa:-In Ethiopia, a secret committee orders killings and arrests to crash rebels የኦሮሙማ ‹‹ኮሬ ነጌኛ›› ዳይኖሰርስ

በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው

February 23, 2024
ካሌብ ታደሰ የካቲት 10, 2016 በኦሮሞ እልፍኝ የተደበቁ ሳጥናኤል አብይ እና ጥቂት እፉኞች ፥ የጨነቀለት መከራዉን ሲያሳዩት የነበረውን ኦሮሞ አድነን እያሉ ነው:: ሲጀምር ኢትዮጵያ

‹‹ዳይኖሰርስ ከእነ ነፍሱ ኢትዮጵያ ውስጥ አለ ብትል ሰላም ከሌለ ማንም ሊጎበኝ አይመጣም›› በኢትዮጵያ የጦርነት ኢኮኖሚ በሆቴልና ቱሪዝም ዘርፍ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በአመት ኪሳራ ተመዝግቦል!!!

February 23, 2024
(ክፍል አንድ)                             ሚሊዮን ዘአማኑኤል (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) የተባበሩት መንግሥታት (United Nations Human Rights Council)፡- የተባበሩት መንግሥታት በአማራ ክልል ወንጀሎችና ስብዓዊ ቀውስ መጨመር በሰው ዓልባ አውሮፕላን (ድሮውን)ና በነፃ እርምጃ ንፁሃን

ወጣት ሆይ! እንደ ቀደምቱም ሆነ  እንደ አድዋና አምስቱ ዘመን አርበኛ ፋኖዎች ሸለል ፎክር!

February 22, 2024
በላይነህ አባተ (abatebelai@yahoo.com) አንዳንድ ባህላቸውና ማንነታቸው ሸጠው የዘቀጡ አህያውን ቢፈራ ዳውላውን አይነት ምሁር ተብዮዎች ተጭራቅ ወሮበላ ገዥዎች ጋር በጓዳ በር እየሰሩ “ወደ ሁላ ያስቀረን ባህላችን ነው”

በእጅጉ ከቆሸሸ ሥርዓት የቆሻሻ ዑደት እና ውጤት እንጅ የተለየ ነገር አይጠበቅም!!!

February 19, 2024
February 18, 2024 ጠገናው ጎሹ ከቆሸሸ ግብአት የቆሸሸ ውጤት (GARBAGE IN, GARBAGE OUT) እንጅ የተለየ ውጤት መጠበቅ ፈፅሞ አይቻልም። ይበልጥ አስከፊ በሆነ መልኩ ፈፅሞ ሊፀዳ በማይችል መርዘኛ የፖለቲካ ቆሻሻ /ወንጀል ከበበሰበሰና ከከረፋ የፖለቲካ ሥርዓተ ዑደትም ይበልጥ አደገኛ የሆነ መርዘኛ ቆሻሻን እንጅ ሌላ

   ‹‹የቆላ አጋዘን የገደለ መቶ ከብት ወይም ተመጣጣኝ ካሣ እንዲከፍል አባ ገዳዎች ወሰኑ፡፡››    

February 18, 2024
ኢት-ኢኮኖሚ            /ET- ECONOMY   ‹‹የወባ ትንኝ ለመግደል መድፍ አይተኳስም!!!›› Do not use a cannon to kill a mosquito. ፂዮን ዘማርያም (ኢት-ኢኮኖሚ /ET- ECONOMY) ‹‹ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባው ላይ ቁጢጥ!!!›› ‹‹ በዚያም ወራት በግንቦት አስር

የኢትዮጵያ ተማሪዎች እንቅስቃሴ እና የ1966ቱ ሕዝባዊ አብዮት (ክፍል -፩-)

February 15, 2024
በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) (ይህ ጽሑፍ ማስታወሻነቱ፤ በቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን መስሪያ ቤት የማይዳሰሱ ቅርሶች /Intangible Heritage/ ከፍተኛ ኤክስፐርት፤ የኢትዮጵያና አፍሪካ ታሪክ ተመራማሪ፣ ተቆርቋሪ ለነበረው ለወዳጄ፤

ወልቃይት ፣ ጠገዴ ፣ ጠለምት እና ራያ የመላ አማራ ሕዝብ ቀይ መስመሮች ናቸው!!! – ተዘራ አሰጉ ከምድረ እንግሊዝ።

February 14, 2024
ሰሞኑን በየሚዲያው (በይነ- መረቦች) የሚናፈሱ ውል የለሽ ወሬዎች እየተንሸራሸሩ እና ብቅ ብቅ እያሉ ይገኛሉ። እነዚህም የኩሸት ወሬዎች እና ሴራዎች “ኮለኔል ደመቀ ዘውዱ ከአማራ ፋኖ

በፋኖ እና በብልጽግና አገዛዝ መካከል ድርድር ስለሚባለው አደገኛ ውዥምብር ከጥቅሙ ጉዳቱ እንደሚያይል በተገቢው ሊታወቅ ያስፈልጋል

February 13, 2024
የካቲት 4፣ 2016 ዓ/ም መሠረታዊ ግንዛቤዎች ፋኖ የብልጽግና ፓርቲ በዐማራ ሕዝብ ላይ ያወጀውን የእልቂት ጦርነት ለመመከት እና ለዘር–ፍጅት የተዳረገውን ሕዝብ ኅልውና ለማስከበር የአልሞት-ባይ-ተጋዳይ ፍትኃዊ ትግል
1 11 12 13 14 15 250
Go toTop