ነፃ አስተያየቶች የበደኖና የአሰቦት ገዳማት የ1984 አሰቃቂ ጭፍጨፋ በደብረሊባኖስ ሊደገም ነው እንድረስላቸው October 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ ደጎነ ሞረቴው የበደኖና የአሰቦት ገዳም የ1984 አሰቃቂ ወረራ በዚህ ወቅት ሊደገም ነው:: የእስላም ኦሮሞ ነጻነት ግንባር የኦሮሞ ታጥቂ ክንፍ የሆነው IFLO Islamic Front for the Read More
ነፃ አስተያየቶች የሚያሸንፈው ፋኖ ወይስ መንግስት? October 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ ተክሉ አባተ teklu.abate@gmail.com መቅድም መንግስት በአማራ ክልል «ትጥቅ ለማስፈታት» የከፈተው ጦርነት ከሚጠብቀውና ከምንጠብቀው በላይ ገዝፎና ተወሳስቦ አግኝቶታል አግኝተነዋል። ጦርነቱ ተፋፍሞ ጎጃምን፣ ጎንደርን፣ ወሎንና ሸዋን በእምብርክክ Read More
ነፃ አስተያየቶች የአብይ አህመድና የቲያትሩ ውድቀት October 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከአልማዝ አሸናፊ Imzzassefa5@gmail.com Wyoming, USA ሕይወት በሦስት የጊዜ ክፍሎች ትከፈላለች: ያለፈው፣ ያለውና (የአሁንና) የሚሆነው (የወደፊቱ/መጭው) ናቸው። ካለፈው ድርጊቶችና ሁኔታዎች በመማር በአሁኑ ጊዜ የተሻለ ድርጊት Read More
ነፃ አስተያየቶች በኢትዮጲያዊያን ላይ ሰቆቃ የሚፈጽመው የአብይ አህመድ ምንደኞች ይጋለጡ October 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ የህዝባችን ሰቆቃ ሳይገዳቸው ለስልጣን ለዝና ለዩ ጥቅም ወይም በዘር ከወያኔ እስከ ኦነግ ብልጽግና የሚያሸረግዱ የሃይማኖት መሪ ሆኑ ምሁር ተብዬ ያለምንም ርህራሄ መጋለጥ ይገባቸዋል:: የምንወደው Read More
ነፃ አስተያየቶች አደንዛዥ እጾችና የሚያሳብዱ ሱሶች! October 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ በስዊድን የኢትዮጵያ አንድነት ራድዮ የስነጽሑፍ ክፍል የተዘጋጀ ጥቅምት 4 ቀን 2016 ዓም(15-10-2023) የአደንዛዥ እጾች ጉዳይ ሲነሳ በህሊናችን የጥቂት እጽዋት ብቻ መስሎ የሚታዬን ብዙዎች ነን።ግን Read More
ነፃ አስተያየቶች ፋኖና ሻቢያ ወያኔና ኦነግ፤ ሻቢያን የወጋ ፋኖን ወጋ October 19, 2023 by ዘ-ሐበሻ ጠላቶች ማንነታዊ ጠላቶች እና ምንነታዊ ጠላቶች ተብለው በሁለት ዐብይ ክፍሎች ሊከፈሉ ይችላሉ፡፡ ማንነታዊ ጠላት ማለት በማንነት (ማን በመሆን) የሚጠላ ጠላት ማለት ሲሆን፣ ምንነታዊ ጠላት ማለት ደግሞ በምንነት (ምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ይድረስ ለብልፅግና ፈረሶች! October 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ እርግጥ ነው እንስሳው ፈረስ ባለቤቱ ካዘዘው የተፈጥሮ የማገናዘብ ብቃት እና ችሎታ ስለሌለው የተጫነውን ተሸክሞ የመሄድ ግዴታ አለበት ፣ ሰው ሆነ ዕቃ። በስነ-ፅሁፍ ክትብ “አንተ ሰው እንደ Read More
ነፃ አስተያየቶች መተቻቸታችን ለመማማር ቢሆን ኖሮ የት በደረስን ነበር! October 16, 2023 by ዘ-ሐበሻ October 15, 2023 T.G ይህንን አስተያየት የምሰነዝረው በ10/14/23 “ክርስቶሳዊ ያልሆነ ክርስቶሳዊነት ” በሚል ርዕስ በሰጠሁት አስተያየት ላይ የራሳቸውን አጭር አስተያየት በሰጡ አንባቢ መነሻነት ነው። Read More
ነፃ አስተያየቶች ሃገራዊ ፖለቲካና የብሄር ፖለቲካ፣ የዛሬ 31 አመት በ“አማራ ህዝብ ከየት ወዴት” መጽሃፍ ውስጥ – አንዳርጋቸው ፅጌ October 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ከዚህ በታች በምስሉ የምታዩት ጽሁፍ የተወሰደው የዛሬ 31 አመት ከጻፍኩት “የአማራ ህዝብ ከየት ወዴት” የሚል ርእስ ከሰጠኋት ትንሽዬ መጽሃፍ ነው። አሁን ባለንበት ወቅት የአማራ Read More
ነፃ አስተያየቶች የዋይታና የመራራ ልቅሶ ድምፅ በኢትዮጵያ [በትግራይ] ተሰማ…!! October 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ባያድለን ነው እንጂ ይሄ የኢትዮጵያና የኢትዮጵያውያን ሁሉ ኀዘን፤ የምድሪቱ ልቅሶ መሆን ነበረበት!! በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) “ኢትዮጵያ ሆይ፥ ምን እመሰክርልሻለሁ? በምንስ እመስልሻለሁ? አጽናናሽ ዘንድ በምን Read More
ነፃ አስተያየቶች ኤርትራና ሲንጋፖር – አብራሃም ለቤዛ October 15, 2023 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራ ከሲንጋፖር ጋር ለመተረክ የፈለግኩት ከሰሞኑን የኤርትራ የተባበሩት መንግስታት ተቀማጭ አማባሳደር ከሲንጋፖር ጠቅላይ ሚኒስተር Mr. Yap Ong Heng ጋር ተገናኙና ተወያዩ የሚል ዜና ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች ጥናት አልባ የላቲን ፊደል የማፋፋት ዘመቻ – ፓስተር ዲጎኔ ሞረቴው October 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጲያ የቋንቋዎች ጥናት ኢንስቲትዩት የሃገራችንን ቋንቋዎች ለማበልጸግ የተመሰረተ ቢሆንም በክፉ ፖለቲከኞች ጣልቃ ገብነት ሊሰራ ያለመቻሉን አንጋፋ የሃገራችን ምሁራን በተደጋጋሚ የገለጹት ጉዳይ ነው;: የላቲኑ ፊደል Read More
ነፃ አስተያየቶች ክርስቶሳዊ ያልሆነ ክርስቶሳዊነት! October 14, 2023 by ዘ-ሐበሻ October 14, 2023 T.G ሁልጊዜም እንድማደርገው መደበኛ (traditional) እና ማህበራዊ (social) ሚዲያዎችን ስጎበኝ ኮሜዲያን እሸቱ ወደ ቃታር (ኳታር) ተጉዞ በዚያው ከሚኖሩ ወገኖች ጋር Read More
ነፃ አስተያየቶች ንግግር ሌላ ፤ ተግባር ሌላ October 12, 2023 by ዘ-ሐበሻ ብዙዎች በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተለያየ አስተያየት ሲሰጡ ይደመጣል ወይም ይሰማል ፡፡ የሚገርመዉ ግን አዉቃለሁ ባዮች በዉጭም በዉስጥም ያሉ የአዋቂ ዘባራቂዎች መሆናቸዉ ደግሞ ለየት Read More