ዜና Sport: በአርሴናል የማይፈለጉ 11 ተጫዋቾች July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ የሰሜን ለንደኑ አርሴናል ባለፉት ዓመታት ወደ ክለቡ ያዘዋወራቸውና የተጠበቀውን ያህል መጥቀም ያልቻሉትን ተጫዋቾች የመውጫ በሩን የከፈተላቸው ሲሆን ከእነዚህ በርካታ ተጫዋቾች መካከል የተለያዩ Read More
ዜና Sport: ዋሊያዎቹ ኡጋንዳን ቢያሸንፉም ለቻን ዋንጫ ትኩረት ይስጡት July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ ፕሮፌሽናል ተጫዋቾች የማይሳተፉበት የአፍሪካ ዋንጫ (የቻን ) ጨዋታ ላይ ለመሳተፍ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጨረሻው የጥሎ ማለፍ ድልድል ከሩዋንዳ አቻው ጋር ትናንት በአዲስ Read More
ዜና በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ “በዋልድባ ገዳም የሚገኘው የስኳር ፕሮጀክት ነዳጅ ማራገፊያ የመሬት መንሸራተት አጋጠመው” አንድአድርገን የተሰኘው ሃይማኖታዊ ድረ-ገጽ ዘገበ። ድረ ገጹ ዛሬ ባሰራጨው ዜና “መንግስት እገነባቸዋለሁ ካላቸው የስኳር Read More
ዜና Hiber Radio: እስራኤል ከአገሯ በሚባረሩ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ምትክ ለኢህአዴግ መንግስት የጦር መሳሪያ ለመስጠት እየተደራደረች መሆኑ ታወቀ July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ፕሮግራም የሚሉ መፈክሮችን ሕዝቡ ራሱ ሲያሰማ ነበር …>> አቶ ሀብታሙ አያሌው የአንድነት፣ለፍትህና ለዴሞክራሲ የብሔራዊ ም/ቤት አባልና የሚሊዮኖች Read More
ዜና ከትናንቱ ሰልፍ በኋላ ዛሬ በአ.አ 40 ወንድና 2 ሴት የአንድነት አባላት ታሰሩ (ስም ዝርዝራቸውን ይዘናል) July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ትናንት በደሴና በግንደር ሰላማዊ ሰልፉን አድርጎ በሰላም ካጠናቀቀ በኋላ ዛሬ ሐምሌ 8 ቀን 2005 (ጁላይ 15 ቀን 2013) ዓ.ም Read More
ዜና የኢትዮጵያ የሽግግር ም/ቤት አዲስ መግለጫ አወጣ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት/ኢሕአዴግን የፍ አገዛዝ በማስወገድ በምትኩ ሁሉን አቀፍ ሕዝባዊ የሽግግር መንግሥት የመተካት ሂደትና የሽግግር ምክርቤቱን የውስጥ ጉባኤ አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ፡ (ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ) Read More
ዜና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም ጠየቁ July 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ ተማሪዎች አመጽ እንደቀጠለ ነው። ደቀመዛሙርርቱ (ተማሪዎቹ) ሕዝበ ክርስቲያኑ ከጎናቸው እንዲቆም በመጠየቅ በዛሬው የሥላሴ ክብረ በዓል ላይ የሚከተሉትን መፈክሮች አሰምተዋል። የቅድስት Read More
ዜና አንድነት በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አንድነት ፓርቲ ‘የሚሊዮኖች ድምጽ ለነፃነት’በሚል መርህ በደሴና በጎንደር የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ ዛሬ ጁላይ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሰላም መጠናቀቁን ከስፍራው የተገኘው መረጃ አመለከተ። Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በጎንደርና በደሴ የሚያካሂደውን ሰላማዊ ሰልፍ ተጀምሯል፡፡ በግምት 2ሺ በላይ የሚሆኑ የደሴነዋሪዎች ከአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት ተነስተዋል የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ——————————- በደሴ አካባቢ Read More
ዜና ሸንጎ “ዓባይን መገደብማ የእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ ሕልም ነው!” ሲል መግለጫ አወጣ July 14, 2013 by ዘ-ሐበሻ የሸንጎ ጋዜጣዊ መግለጫ እንደወረደ ይኸው፦ ኅምሌ ፭ ቀን ፳፻፭ July 12, 2013 በስተሰሞኑ ዓባይን አስመልክቶ ህወሓት/ኢህአዴግ በተለመደ ፕሮፖጋንዳው የራሱን ‘አገር ወዳድ ሚና’ በማጉላት ተቃዋሚውን Read More
ዜና ሰበር ዜና ከጎንደር እና ደሴ ከተሞች July 13, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጎንደርና በደሴ ከተሞች ለሚደረጉት ሰላማዊ ሰልፎች መንግስት እውቅና ሰጠ ነገ እሁድ ጠዋት ሐምሌ 7 ቀን 2005 ዓ.ም. በጎንደር እና ደሴ ከተሞች ለሚደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ስለሺ ደምሴ እና ፈንድቃ የባህል ቡድን በሚኒሶታ የኢትዮጵያን ሙዚቃና ዳንስ አስተዋወቁ (ሙሉውን ቪድዮ ይዘናል) July 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሚኒያፖሊስ ሚኒሶታ The Cedar Cultural Center’s የ”African Summer series” በሚል የተለያዩ የአፍሪካ ሃገራትን ሙዚቃዎችና ባህል ባሳየበት በዚህ የበጋው ወራት ዝግጅቶች ኢትዮጵያን በመወከል አርቲስት Read More
ዜና ሗይት ሐውስ ደጃፍ በተደረገ ሰልፍ አቡነ መልኬጼዲቅ እና ሼህ ካሊድ ያደረጉት ንግግር (Video) July 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ወረራ ኋይት ሀውስ በሚል ሰሞኑን ባለፈው አርብ ጁላይ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ አድርገው ነበር። በዚህ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ በክብር እንግድነት Read More