ዜና በአዲስ አበባ በረዶ የተቀላቀለበት ዝናብ ጥሎ በንብረት ላይ ጉዳት አስከተለ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ በአዲስ አበባ እና በአካባቢዋ በረዶ ቀላቅሎ በጣለ ዝናብ በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን ከስፍራው ክለዘ-ሐበሻ የመጡ መረጃዎች አመለከቱ። በአውቶቡስ ተራ፣ በአፍንጮ በር ድልድይ Read More
ዜና «ዉጡ ፤ በሰላማዊ ሰልፎች ላይ ተሳተፉ!» እስክንድር ነጋ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 3 ቀን 2005 ዓ.ም አቶ በትረ ያእቆብ በቃሊት አቶ አንዱዋለም አራጌን እና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በጎበኙበት ወቅት የሚከተለዉን መልእክት ከእስክንድር ነጋ ይዘው መጥተዋል። Read More
ዜና የቃሊቲ ዉሎ ከነእስክንድር ነጋ ጋር – በበትረ ያዕቆብ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 3 ቀን 2005 ትናንት በማለዳ ነበር ተነስቼ ከሰሚት ወደ ሳሪስ ያቀናሁት፡፡ የሐምሌን ቀዝቃዛ የጠዋት አየር እየተመገብኩ ከጓደኞቼ ጋር ከተቀጣጠርኩበት ሐበሻ ካፌ ስደርስ ሰዓቴ Read More
ዜና የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጠርተው አነጋገሩ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑትን ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን ጠርተው አነጋገሩ። ትናንት በአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደው የአምባሳደሮቹ ስብሰባ ላይ በቅርቡ Read More
ዜና የቁጫ ወረዳ በማንነት ጥያቄ ትርምስ ውስጥ ገብታለች July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ‘‘ከ500 በላይ ሰዎች ታስረዋል’’ነዋሪዎች ‘‘የታሰሩት ዘጠኝ ብቻ ናቸው’’ የዞኑ ፍትህ መምሪያ *ከታሰሩት መካከል የኢህአዴግ አባላት ይገኙበታል በዘሪሁን ሙሉጌታ በደቡብ የብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት Read More
ዜና አራጣ በማበደር የተፈረደባቸው አየለ ደበላ (IMF) በማረሚያ ቤት አረፉ July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ (በፍሬው አበበ) በቅጽል ስማቸው አይ ኤም አፍ በመባል የሚታወቁትና በገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን ዐቃቤ ሕግ ከዛሬ አራት ዓመታት በፊት በአራጣ ማበደር ክስ ተመስርቶባቸው በማረሚያ ቤት Read More
ዜና ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ፤ አቶ ቃሲም እየተፈለጉ ነው July 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ አቶ ቃሲምና ሁለት ሌሎች የአስተዳደሩ ባለሰልጣናት እየተፈለጉ ነው (በፍሬው አበበ) በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማትና ማኔጅመንት Read More
ዜና ለጠ/ሚ ኃይለማሪያም ደሳለኝ: በመላ ኢትዮጵያ በአባሎቻችን ላይ እየተፈፀመ ያለውን ህገ ወጥ እስርና እንግልት በተመለከተ July 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) ቁጥር፡ አንድነት/694/2ዐዐ5 ቀን፡ Read More
ዜና አቶ ኩማ ደመቅሳ በአቶ ድሪባ ኩማ ተተኩ July 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ (መንግስታዊው ራድዮ ፋና እንደዘገበው) እየተካሄደ ያለው አዲሱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ጉባኤ አቶ ድሪባ ኩማን የከተማዋ ከንቲባ አደርጎ ሾመ፡፡ ጉባኤው የቀድሞው ምክር Read More
ዜና የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ ከግርማ ብሩና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያየ July 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ)የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከአቶ ግርማ ብሩና ከሌሎች የኤምባሲው ሃላፊዎች ጋር ረጅም ሰዓት የፈጀ ውይይት ማድረጉን ከኤምባሲ አከባቢ የተገኘ Read More
ዜና Sport: ጃክ ዊልሸር አርሰናል ሩኒን ካስፈረመ ለዋንጫ ተፎካካሪ ይሆናል አለ July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ እንግሊዛዊው የሃያ አንድ ዓመት የመሐል ሜዳ አንቀሳቃሽ ጃክ ዊልሸር ክለቡ ዋይኒ ሩኒን ማስፈረም ከቻለ ለዋንጫ ተፎካካሪ እንደሚሆን ገለጸ። ወጣቱ አማካይ ሰሞኑን ከዕለታዊው Read More
ዜና የኢትዮጵያ ሕዝብ 86 ሚሊዮን 614 ሺህ ደረሰ ተባለ፤ (እርስዎ ምን ይላሉ?) July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ህዝብ ቁጥር 86 ሚሊዮን 613 ሺህ 986 (43,715,971 ወንዶችና 42,898,015 ሴቶች) መድረሱን የማዕከላዊ ስታትስቲክስ ኤጀንሲ አስታውቋል፡፡ ይህ የሕዝብ ብዛት በ2009 ዓ.ም 94 Read More
ዜና Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 30 ቀን 2005 ፕሮግራም የ30ኛው ዓመት የዘንድሮው በዓል ደምቆ አልፏል የፌዴሬሽኑን ጆሮ የሚፈልጉ የሕዝብ አቤቱታዎች ግን አሉ ለ31ኛው በዓል ሊደገሙ Read More
ዜና ወደ ሃዋሳ ለድጋፍ ሲሄዱ በመኪና አደጋ የሞቱት ወጣቶች ፎቶ ግራፍ ይመልከቱ July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ በትናንት ዘገባዋ ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ ስትል መዘገቧ አይዘነጋም። ዛሬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ Read More