ዜና “ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም” – ሰማያዊ ፓርቲ July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገርግን Read More
ዜና አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በ3 መርከብ ስሚንቶ አስጭነው በማስገባት የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች አጋለጡ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) July 19, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከኢየሩሳሌም አርአያ) ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በሶስት መርከብ ስሚንቶ አስጭነው አገር ውስጥ በማስገባት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች Read More
ዜና Sport: ታይሰን ጌይ እና አሳፋ ፖል አበረታች መድኃኒት ተገኘባቸው July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ በአጭር ርቀት ስመ ገናና የሆኑት አሜሪካዊው ታይሰን ጌይ እና ጃማይካዊው አሳፋ ፖል ሰሞኑን ባደረጉት ምርመራ አበረታች መድኃኒት ተጠቃሚ መሆናቸው እንደተረጋገጠ ቢቢሲ ዘገበ፡፡ Read More
ዜና የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ቀጣይ እቅዱን ይፋ አደረገ July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ህዝባዊ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ዛሬ ሐምሌ 11,2005 ዓ.ም ከረፋዱ 4 ሰዓት ባደረገው መደበኛ ስብሰባ ቀጣይ የህዝባው ንቅናቄ ዕቅዱን አፅድቋል፡፡ Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ – [ቪዲዮ1, ቪዲዮ 2, ቪዲዮ 3] July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 3 አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 2 አንድነት ፓርቲ በደሴ ያካሄደው ታላቅ ሰላማዊ ክፍል 1 Read More
ዜና ግልጽ ደብዳቤ ለሃይሌ ገብረሥላሴ -ከአበበ ገላው July 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ ውድ አትሌት ሃይሌ፣ ከነመላው ቤተሰብህ እንደምን ከርመሃል? ልጆቹ እንዴት ናቸው፣ አለምስ እንዴት ሰንብታለች? ሰሞኑን የወዳጅ የዘመድ ምክር አላዳምጥ ብለህ እንደነ ጋሼ ግርማና ጋሼ ሃይለማርያም Read More
ዜና (ሰበር ዜና) ቋሚ ሲኖዶሱ ፓትርያርኩ አስተዳደር ነክ ውሳኔዎችን ብቻቸውን እንዳይሰጡ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ቋሚ ሲኖዶሱ ሳይሰበሰብ፣ የተማሪዎቹ ጥያቄ በአግባቡ ሳይመለስና ሳይጠና ከአቡነ ጢሞጢዎስ ጋር ባላቸው ጥብቅ ወዳጅነት የተነሳ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እስከ መስከረም ድረስ እንዲዘጋ Read More
ዜና የካህናት ጉባኤ በሚኒሶታ በቅዱስ ጳዉሎስ ከተማ! July 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ የደብረ ብርሃን ቅዱስ ኡራኤል ዓመታዊ ንግሠ በዓል ሐምሌ 7/28/2013 ለአስረኛ ጊዜ በደማቅ ይከበራል። በእግዚአብሔር መልካ ም ፈቃድ በቅዱስ ጳዉሎስ እና ሚናፖሊስ ከተማዎች የሚገኙ ኢትዮጵያዊያን Read More
ዜና ፖሊስ ማሰሩን የአንድነት አባላትም ወረቀት መበተኑን ገፍተውበታል (ዛሬ የታሰሩት 4 ደረሱ) July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ሰበር ዜና ከፍኖተ ነፃነት) ዛሬ ሐምሌ 9, 2005 ዓ.ም የታሰሩት አባላት 4 ደርሰዋል፡፡ ኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ የታሰሩ 3 የአንድነት አባላትን ለማስፈታት ወደ ስፍራው የሄደውን Read More
ዜና (ሰበር ዜና) በሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነሳ የአ.አው ሲኖዶስ ለሁለት ተከፍሏል July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ – አቡነ ሉቃስ ፓትርያሪኩን ከአቡነ ጳውሎስ “ከዚህ የበለጠ ምን አደረጉ?” በማለት ተናገሯቸው – የኮሌጁን መዘጋት የተቃወሙ አባቶች እንደዚህ ቀደሙ ትደበደባላችሁ የሚል ማስፈራሪያ ደረሳቸው – Read More
ዜና ሸንጎ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቀጣይነት እያካሄደ ካለው ትግል ጎን እንደሚቆም አስታወቀ July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሐምሌ 7 ቀን 2005 ዓ. ም የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) ዕሁድ ሐምሌ 6 ቀን 2005 ዓ. ም በጎንደርና በደሴ ከተሞች የተካሄዱትን ትዕይንተ-ሕዝቦች Read More
ዜና Sport: ፋብሪጋስ ወደ ማን.ዩናይትድ? July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከአርሰናል ወደ ባርሴሎና ለ5 ዓመታት በመፈረም የሄደው ስፔናዊው የመሃል ሜዳ አቀጣጣይ ሴስክ ፋብሪጋስ ባርሴሎና የሚሸጠው ከሆነ ወደ ማን.ዩናይትድ መዘዋወር እንደሚፈልግ አስታወቀ። ማን.ዩናይትድ ተጫዋቹን Read More
ዜና በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ” በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ July 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ Read More