ዜና - Page 332

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ዶ/ር ነጋሶ መድረክን ወደ ውህደት መግፋት ጥቅሙ አይታየኝም ሲሉ ደብዳቤ ጻፉ (ደብዳቤውን ይዘናል)

July 24, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ በመድረክና አንድነት መካከል ስላለው ግንኙነት የእርሳቸውን አቋም የሚያስረዳ ግልጽ ደብዳቤ በተኑ። በርከት ያሉ ህብረብሄራዊ ፓርቲዎች የሚገኙበት መድረክ

Sport: ሞውሪንሆ ፕሪሚየር ሊጉን ሊያመሰቃቅሉት ይችላሉ – (የስፖርት ተንታኞች አስተያየት)

July 23, 2013
የ2012/13 የውድድር ዘመን መገባደጃ በርካታ ክስተቶችን ያስተናገደ ነበር፡፡ ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ከአሰልጣኝነት ጡረታ መውጣታቸውና በዴቪድ ሞዬስ መተካታቸው፡፡ ሮቤርቶ ማንቺኒ ከማንቸስተር ሲቲ የመሰናበቱ እንዲሁም የራፋ

‹‹ጋዜጠኞች ከእስር ቤት እንደወጡ በአንድ የፖለቲካ ድርጅት ጥላ ስር ሲሰባሰቡ መመልከት ያሳዝናል›› ዳዊት ከበደ [ጋዜጠኛ]

July 23, 2013
“ኢትዮጵያን ማን ይታደጋት?” በተሰኘውና በቅርቡ ኢትዮጵያ ውስጥ ታትሞ በገበያ ላይ በዋለው መፅሀፍ ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የሰጠው ቃለ – ምልልስ የሚከተለውን ይመስላል፡፡ ይህቺን ምድር መስከረም

‘የአረቡ ዓለም አብዮት ኢትዮጵያ ውስጥ ይመጣል ብለህ ታስባለህ ብለው ጠይቀውኛል” – ኢ/ር ይልቃል ጌትነት

July 22, 2013
ዝግጅቱ የነበረው አሜሪካ ኤምባሲ ውስጥ ነው፡፡ ጥሪውም የደረሰን በአሜሪካ ኤምባሲ በኩል ነው፡፡ የተነገረኝም ቀደም ብሎ ነው፡፡ ከሦስት ሣምንት ወይም ከአንድ ወር ቀደም ብሎ ነው፡፡
1 330 331 332 333 334 381
Go toTop