ዜና - Page 331

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የአንድነት ከፍተኛ አመራር የህይወት ታሪክ እንዳይነበብ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪዎች ከለከሉ

July 30, 2013
የአንድነት ፓርቲ ብሔራዊ ም/ቤት አባል የነበሩት አቶ ግርማ ወ/ሰንበት የቀብር ስነስርዓት ላይ የህይወት ታሪካቸው እንዳይነበብ የፈለገህይወት አቡነ ገ/መንፈስቅዱስ ቤ/ክ አስተዳደር ከለከለ፡፡ ዝርዝሩን ከኢሳት ቲቪ

በጀርመን በተለያየ ከተማ የሚገኙ የEPCOU አባላት የአንድነት ፓርቲ ያወጣውን የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ተግባራዊ ይሆን ዘንድ የትብብር እንቅስቃሴ ጀምረዋል

July 30, 2013
  እኛ በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችን በመሰባሰብ የወያኔን አምባገነን ስርአት አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በማጋለጥ ላይ እንገኛለን  እናንተም ይህ ስራችን በተደጋጋሚ በድህረ ገጻቹ ላይ

Hiber Radio: በአቶ መለስ ልጅ ስም በኒዮርክ ባንክ አለ የተባለውን 5 ቢሊዮን ዶላር የሚያሳየው ቼክ ጉዳይ እንዲጣራ ለአሜሪካ መንግስት ሊቀርብ መሆኑ ተገለጸ

July 30, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሐምሌ 21 ቀን 2005 ፕሮግራም የግብጽን አብዮት በአብነት ከወቅታዊ ጉዳይ ጋር ቃኝተነዋል(ሙሉውን ያዳምጡት) አቶ ሞገስ ሽፈራው በቬጋስ በስራ ማቆም አድማ ላይ

እነ አርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን ከነብዩ ኤልያስ አመጣነው ያሉትን መልዕክት ይፋ አደረጉ

July 28, 2013
ዛሬ በአዲስ አበባ ከተማ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ ወትሮም በአወዛጋቢነቱ የሰነበተውን የነብዩ ኤልያስን ወደ ምድር መምጣትና በአራት ኪሎ እንደሚገኝ የተነገረውን ጉዳይ ይበልጥ እንዲያነጋግር

በሙስና የተጠረጠሩት የደብረ ጽጌ ቅ/ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ በፖሊስ ቁጥጥር ሥር ዋሉ

July 26, 2013
ሐራ ተዋሕዶ ብሎግ እንደዘገበው፦ በተጭበረበረ ውል ደብሩን ከ3 ሚልዮን ብር በላይ በማሳጣትና ሰነድ በማሸሽ ይጠየቃሉ ከጥቂት የሙዳይ ምጽዋት ገቢ ምርመራ ብቻ ከ2 ሚልዮን ብር በላይ ጉድለት
1 329 330 331 332 333 381
Go toTop