በጀርመን በተለያየ ከተማ የሚገኙ የEPCOU አባላት የአንድነት ፓርቲ ያወጣውን የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ተግባራዊ ይሆን ዘንድ የትብብር እንቅስቃሴ ጀምረዋል

July 30, 2013
 
እኛ በጀርመን ሀገር የምንገኝ ኢትዮጵያውያን በዜግነታችን በመሰባሰብ የወያኔን አምባገነን ስርአት አቅማችን በፈቀደው ሁሉ በማጋለጥ ላይ እንገኛለን  እናንተም ይህ ስራችን በተደጋጋሚ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ ከፍተኛ ድጋፍ ሰታችሁናል ለዚህም ከፍተኛ ምስጋና እያቀረብን አሁንም በተመሳሳይ በሀገር ውስጥ የሚታገሉ ሰማያዊ ፓርቲና የአንድነት ፓርቲ የሚያደርጉትን እንቅስቃሴ በመደገፍና በዚሁ አጋጣሚ የወያኔን አምባገነን ስርአት ለማጋለጥ በጀርመን ከተሞች የተለያዩ ዝግጅቶችን በማደረግ ህዝባዊ ድጋፋችንን ለማደረ  እንቅስቃሴ ጀመረናል ስለዚህ ይህንን ስራችንን ለሎች ወገኖቻችን ያውቁት ዘንድ በድህረ ገጻቹ ላይ በማስቀመጥ እንድትተባበሩን ወገናዊ ትብብራችሁን እየጠየቅን በሁለተ ከተማዎች ላይ ያደረግናቸውን እንቅስቃሴዎች የሚያሳይ ሪፖርት የላክንላችሁ መሆኑን እየተቆምን ወደፊትም በተከታታይ የምንልክ መሆናችንና ትብብራቹ እንዳይለየን በአደራም ጭምር ነው …...ቀጣዩን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
Previous Story

አስከፊው ስርዓት ከውስጥም ከውጭም ተወጥሯል።

Next Story

የአንድነት ከፍተኛ አመራር የህይወት ታሪክ እንዳይነበብ የቤተክርስቲያኗ አስተዳዳሪዎች ከለከሉ

Go toTop