ዜና - Page 333

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

“ለዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የምናደርገው ትግል በስም ማጥፋትና በፍረጃ አይገታም” – ሰማያዊ ፓርቲ

July 19, 2013
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ ሰማያዊ ፓርቲ በሃገራችን የሚፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰትና የአስተዳደር ብልሹነት እንዲስተካከል የመንግሥት አካላት አስፈላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ በተደጋጋሚ ሲጠይቅ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ ነገርግን

አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በ3 መርከብ ስሚንቶ አስጭነው በማስገባት የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች አጋለጡ (ከኢየሩሳሌም አርአያ)

July 19, 2013
(ከኢየሩሳሌም አርአያ) ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከአቶ ገ/ዋህድ፣ አቶ ነጋና ምህረተአብ ጋር በመመሳጠር በሶስት መርከብ ስሚንቶ አስጭነው አገር ውስጥ በማስገባት ከፍተኛ የሙስና ወንጀል መፈፀማቸውን ምንጮች

(ሰበር ዜና) ቋሚ ሲኖዶሱ ፓትርያርኩ አስተዳደር ነክ ውሳኔዎችን ብቻቸውን እንዳይሰጡ የውሳኔ ሃሳብ አቀረበ

July 17, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ቋሚ ሲኖዶሱ ሳይሰበሰብ፣ የተማሪዎቹ ጥያቄ በአግባቡ ሳይመለስና ሳይጠና ከአቡነ ጢሞጢዎስ ጋር ባላቸው ጥብቅ ወዳጅነት የተነሳ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ እስከ መስከረም ድረስ እንዲዘጋ

Sport: ፋብሪጋስ ወደ ማን.ዩናይትድ?

July 16, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ከአርሰናል ወደ ባርሴሎና ለ5 ዓመታት በመፈረም የሄደው ስፔናዊው የመሃል ሜዳ አቀጣጣይ ሴስክ ፋብሪጋስ ባርሴሎና የሚሸጠው ከሆነ ወደ ማን.ዩናይትድ መዘዋወር እንደሚፈልግ አስታወቀ። ማን.ዩናይትድ ተጫዋቹን

በረከት ስሞዖን “መርጋ አድማሱ” በሚል የብዕር ስም አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ስለ ግንቦት 7ና ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ ጻፉ

July 16, 2013
ኤርትራዊው አቶ በረከት ስምዖን መርጋ አድማሱ በሚል የብዕር ሥም በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ “«ግንቦት ሰባት» ያመነው ተላላኪነቱና አንድምታው” በሚል ርዕስ ጽሁፍ ማስፈራቸው ተጋለጠ። ለአዲስ
1 331 332 333 334 335 381
Go toTop