ዜና - Page 335

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበርን ጠርተው አነጋገሩ

July 10, 2013
በዘሪሁን ሙሉጌታ በኢትዮጵያ የሚገኙ የ35 ሀገራት አምባሳደሮች የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር የሆኑትን ኢንጂነር ይልቃል ጌትነትን ጠርተው አነጋገሩ። ትናንት በአሜሪካን ኤምባሲ በተካሄደው የአምባሳደሮቹ ስብሰባ ላይ በቅርቡ

ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ፤ አቶ ቃሲም እየተፈለጉ ነው

July 10, 2013
ፓርላማው ያሳለፈውን ያለመከሰስ ውሣኔ በ24 ሰዓታት ልዩነት አጠፈ አቶ ቃሲምና ሁለት ሌሎች የአስተዳደሩ ባለሰልጣናት እየተፈለጉ ነው (በፍሬው አበበ) በአዲስአበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማትና ማኔጅመንት

የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ በዋሽንግተን ዲሲ ከግርማ ብሩና ከሌሎች ባለስልጣናት ጋር ተወያየ

July 9, 2013
(ዘ-ሐበሻ)የአውራምባ ታይምሱ ዳዊት ከበደ ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከአቶ ግርማ ብሩና ከሌሎች የኤምባሲው ሃላፊዎች ጋር ረጅም ሰዓት የፈጀ ውይይት ማድረጉን ከኤምባሲ አከባቢ የተገኘ

Hiber Radio: የደሴውን የአህባሽ ደጋፊ ሼህ ስርዓቱ ለፖለቲካ ትርፍ ሲል እንደገደላቸው የዕምነቱ ተከታዮች እየገለጹ ነው

July 8, 2013
የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ሰኔ 30 ቀን 2005 ፕሮግራም የ30ኛው ዓመት የዘንድሮው በዓል ደምቆ አልፏል የፌዴሬሽኑን ጆሮ የሚፈልጉ የሕዝብ አቤቱታዎች ግን አሉ ለ31ኛው በዓል ሊደገሙ
1 333 334 335 336 337 381
Go toTop