ዜና - Page 330

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች ታጅቦ ሰልፉን በሰላም አጠናቀቀ፣ አርባ ምንጭና ወላይታ ላይም ሕዝቡ ድምጹን አሰማ

August 4, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “የሚሊዮኖች ነፃነት በኢትዮጵያ” በሚል አንድነት ፓርቲ በተለያዩ ከተሞች ከጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እና የተቃውሞ ሰልፍ አካል አንዱ የሆነውና በጅንካ ከተማ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በሺዎች

የቫንኩቨር ኢትዮጵያዊያን ተደስተዋል – ቤተክርስቲያናቸው ቋሚ ቤተመቅደስ አግኝታለች

August 3, 2013
በጥቅምት 2009 ዓ.ም. የብሪቲሽ ኮሉምቢያ ጠቅላይ ፍርድቤት በ1990ዎቹ መጀመሪያ በሊቀ ካህናት ምሳሌ እንግዳ ቤተክርስቲያን ስር፡ በነአቡነ ዜናማርቆስ ቡራኬ የተመሰረተውን የቫንኩቨር ቅድስት ማርያም ቤተክርትስቲያን አንስቶ

ዓይናለም ኃይሉ፣ አዲስ ህንጻና ጀማል ጣሰው ኢትዮጵያ ላለባት ወሳኝ ጨዋታ አይሰለፉም

August 3, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ኦገስት 9 ቀን 2013 በኮንጎ ብራዛቪል ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቅጣት የተነሳ ወሳኝ ተጫዋቾን እንደማያሰልፍ የፊፋ ድረ

ሰበር ዜና – በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው

August 1, 2013
በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ በሶዶ ከተማ ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የበሩ

የጅንካ ከተማ ወጣቶች ከአንድነት አባላት ጋር በመቀናጀት እየቀሰቀሱ ነው

August 1, 2013
የጅንካ ወጣቶች ታሪክ እየሰሩ ነው፡፡ አንድነት ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ በንቃት ለመሳተፍ ከመንቀሳቀሳቸውም በላይ በጅንካና በአካባቢዋ በራሳቸው ተነሳሽነት ቅስቀሳ እያከናወኑ ነው፡፡ በተያያዘ ዜና የደቡብ

ከቤንሻንጉል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ተወላጆች ከፍተኝ ድብደባ ተፈፀመባቸው

July 31, 2013
ከተደበደቡት ዘጠኝ ሰዎች መካከል ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሶስት ተጎጅዎች ወደ አማራ ክልል ቻግኒ ከተማ መጥተው በግል ክሊኒኮች እየታከሙ መሆናቸውን አስታማሚዎች የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው
1 328 329 330 331 332 381
Go toTop