ዜና - Page 328

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የሚሊዮኖች ድምፅ ለነፃነት ግብረኃይል በዳያስፖራ አስተባባሪ ኮሚቴ በሰሜን አሜሪካ ጥሪ አደረገ

August 14, 2013
አገርን የሚመሩና የሚያስተዳድሩ ሰዎች የሚወስኗቸው ዉሳኔዎች፣  አገርን በማልማትም ሆነ በማጥፋት ረገድ ትልቅ አስተዋጾ አላቸው። ብዙዎች በአፋቸው «ፖለቲካን አንፈልግም። ፖለቲካ ውስጥ የለንበትም» ቢሉም በቀጥታም ሆነ

ሶስት ፓርቲዎች በሙስሊም ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን የኃይል እርምጃ አወገዙ

August 14, 2013
በሰንደቅ ጋዜጣ ሪፖርተር   የመብት ጥያቄ ያነሱ የሙስሊሙ ማኀበረሰብ አካላት ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለው የኃይል እርምጃ አጥብቀው እንደሚቃወሙት ሶስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሰሞኑን ባወጡት መግለጫ አስታወቁ።

ከ33ቱ ፓርቲዎች “የኃይል እርምጃ ለህዝብ ጥያቄ መቼውንም መልስ አይሆንም !!” በማለት መግለጫ ሰጠ

August 14, 2013
የኃይል እርምጃ ለህዝብ ጥያቄ መቼውንም መልስ አይሆንም !! ከ33ቱ ፓርቲዎች ትብብር በሙስሊሙ ማኅበረሰብ ሠላማዊ ትግል በወሰዳቸው እርምጃዎች ላይ የተሰጠ መግለጫ ትብብራችን የሙስሊሙ ማኅበረሰብ በህገ

በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያው አስተያየት- አቶ ተማም አባቡልጉ የሕግ ባለሙያ

August 14, 2013
አቶ ተማም አባቡልጉ – የሕግ ባለሙያ በሙስሊሞች ጉዳይ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጫና የሕግ ባለሙያውአስተያየት የሙስሊሞችን ተቃውሞ በሚመለከት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ከዋልታ ኢንፎርሜሽን

ሌሊሴ ተፈታች!

August 13, 2013
ላለፉት 5 ዓመታት ያህል ከልጆቿና ባለቤቷ ተለይታ በእስር ስትማቅቅ የነበረችው ሌሊሴ ወዳጆ መፈታቷ በርካታ ኢትዮጵያውያንን ማስደሰቱ ተጠቆመ፡፡ የጋዜጠኛ ሌሊሴን መፈታት አስመልክቶ Ayyaantuu News Online

የሚኒሶታው ሪሳላ ኢንተርናሽናል በምዕራብ አርሲ፣ በኮፈሌና አከባቢዋ መንግስት በሙስሊሞች ላይ የፈጸመው ግድያ እንዳስቆጣው ገለጸ

August 13, 2013
በምዕራብ አርሲ ዞን በኮፈሌና አከባቢዋ በሙስልሙ ማህበረሰብ ላይ የደረሰውን ግደያ እስራትና እንግልት ለመቀወም የወጣ የአቋም መግለጫ፨ ሪሳላ ኢንተርናሽናል ሚኒሶታ በሃገራችን ሙስሊም ማህበረሰብ የምፈጸምበትን የሃይማኖትና

Hiber Radio: በኢትዮ- ኬኒያ ድንበር ላይ ውጥረት ነግሷል

August 13, 2013
ህብር ሬዲዮ ዕሁድ   ነሐሴ 5 ቀን 2005 ፕሮግራም <<…በቤኒን መስጊድ ተቃውሞ ላይ ተሳትፌያለሁ።ባንዲራ ያቃጠለ የለም።የሰሩት የተቀነባበረ ድራማ ነው።ያቆሙት የተሰበረ ታክሲ ሁሉ ድራማ ነው።ፊልሙን ልብ ብሎ ላየው በአንዋር መስጊድ ከተቀረጸ ተቃውሞ  ሆን
1 326 327 328 329 330 381
Go toTop