ዜና የመንግስቱ ኃይለማርያም አጃቢ “የሌ/ኮ መንግስቱ ያልተነገሩ ሚስጢሮች” የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመው በተኑ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዙምባብዌ በስደት የሚገኙት የቀድሞው ፕሬዚዳንት መንግስቱ ኃይለማርያም በስማቸው የሚወጣው መጽሐፍ ቁጥር በ10ሮች የሚቆጠሩ ሲሆኑ እርሳቸው ግን አንድ መጽሐፍ ብቻ አውጥተዋል። “የመንግስቱ ትዝታዎች”። ዛሬ Read More
ዜና ጁነዲን ሳዶ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት ነው ተባለ August 18, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ፌስቡክን ጨምሮ በተለያዩ የማህበራዊ ድረገጾች ላይ በሰፊው እየተወራ የሚገኘው የአቶ ጁነዲን ሳዶ በወያኔ ተገደሉ የሚለው ዜና ሃሰት መሆኑን ለጉዳዩ ቅርበት ያላቸው ሰዎች እየገለጹ Read More
ዜና Sport: የተጨዋቾች ዝውውር ዋጋ ንረት ምክንያቱ ምን ይሆን? August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ የተጨዋቾች የዝውውር ሂሳብ እየናረ ከመጣ ከራርሟል፡፡ በእርግጥ ጭማሬ ማሳየቱ የማይቀር ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት ለዝውውር እየወጣ ያለው ሂሳብ እጅግ ከፍተኛ መሆኑ ግን እንቆቅልሽ ነው፡፡ በክረምቱ Read More
ዜና በአማራ ክልል የኦሮሚያ ዞን በጎርፍ አደጋ 28 ሰዎች ሞቱ August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ትናንት ምሽት በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ7 ሰዓት እስከ 9 ሰዓት ካለማቋረጠ በጣለው ከፍተኛ ዝናብ የተነሳ በአማራ ክልል የኦሮሚያ ዞን ከሚሴ ከተማ በደረሰ የጎርፍ Read More
ዜና Sport: ኢትዮጵያ ዛሬ በሜዳሊያዎች ተንበሸበሸች August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሞስኮ እየተካሄደ ባለው የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አትሌት መሠረት ደፋር ለኢትዮጵያ የወርቅ ሜዳሊያ ስታስገኝ በወንዶች ማራቶን ደግሞ ኢትዮጵያውያኑ ሌሊሳ ዴሲሳ እና ታደሰ ቶላ ሁለተኛ Read More
ዜና ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በኦስሎ ኖርዌይ ተካሄደ August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ Friday, August 16, 2013 በዛሬው እለት Aug 16.2013 በኖርዌይ ዋና ከተማ ኦስሎ በኖርዌይ ውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ፊት ለፊት የኢትዮጵያ ስደተኛ ማህበር በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ Read More
ዜና ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ተካሄደ August 17, 2013 by ዘ-ሐበሻ እ.ኤ.አ በኦገስት 17 ቀን 2013 ዓ.ም. በጀርመን ሀገር ፍራንክፈርት ከተማ የኢትዮጵያውያን የፖለቲካና ሲቪክ ማህበር አባላት አንድነት ድርጅት (ኢ.ፕ.ኮ.) በጠራው ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ከተለያዩ Read More
ዜና ወ/ሮ አዜብ መስፍን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ተነሱ August 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ ገዢው ፓርቲ የሟቹን ጠቅላይ ሚ/ር ሙት ዓመት ለመዘከር ደፋ ቀና እያለ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የሟቹን ባለቤት ወ/ሮ አዜብ መስፍንን ከኤፈርት ዳይሬክተርነት ማንሳቱን የኢሳት ራድዮ Read More
ዜና የአላሙዲ ፌደሬሽን የኢትዮጵያውያኑን ፌዴሬሽንን የገነጠሉትን ከአመራርነት አባረረ August 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሼህ አላሙዲ የሚመራውና ራሱን AESAONE በሚል የሚጠራው ፌዴሬሽን አዳዲስ የቦርድ አመራሮችን መረጠ። ዘንድሮ ዋሽንግተን ዲሲ በተደረገው የአላሙዲ የስፖርት ፌስቲቫል በሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ቦይኮት Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ድምፃዊ ኢዮብ መኮንን በጠና ታሟል August 16, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው ድምፃዊ እዮብ መኮንን በጠና መታመሙ ታወቀ። ድምፃዊው ኢዮብ መኮንን በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በህክምና ላይ እንደሚገኝ የዘ-ሐበሻ ዘጋቢዎች ገልጸዋል። ከኢትዮጵያ ምርጥ የሬጌ ሙዚቃ Read More
ዜና የአማራ ሕጻናት የማእጸን ሰለባ August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ESAT Radio Thursday August 15: Amhara Women ” Vacination” create public outrage? Generation Gap? Read More
ዜና ESAT Daliy News Amsterdam August 15 2013 August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ http://youtu.be/VsClhjuYRVU Read More
ዜና በኖርዌይ “የግንቦት 7 ሕዝባዊ ኃይል” ድጋፍ አሰባሳቢ ጊዜያዊ ግብረ ኃይል መግለጫ August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊያን እንደ ወያኔ ዘመን የተዋረዱበት የተናቁበትና የተበደሉበት ጊዜ የለም።በአሁኑ ወቅት አገሪቱና ህዝቧ ከፊታቸው የተጋረጠው ችግር የመሰረታዊ የዲሞክራሲና የሰብኣዊ መብቶች አለመከበር ጥያቄ ብቻ ሳይሆን Read More
ዜና መንግስት በአዲስ አበባ ኤርፖርት ሁለት ተቀጣጣይ ሲሊንደሮች አገኘሁ አለ August 15, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ መንግስት የደህነነት መስሪያ ቤት ባለፈው እሁድ ኦገስት 11 ቀን 2013 በአዲስ አበባ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሁለት ተቀጣጣይ ባዕድ እቃ የያዙ Read More