ዜና - Page 329

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የታሰሩት የአንድነት አመራሮችና አባላት ፖሊስና ደህንነት ባዘጋጁት ሰነድ ላይ እንዲፈርሙ እየተገደዱ ነው

August 12, 2013
በአዲስ ጎማ አካባቢ አቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ የታሰሩት የአንድነት ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮችና አባላት ደህንነቶችና ፖሊሶች ባዘጋጁት የክስቻርጅ ላይ በግዳጅ እንዲፈርሙ ጫናዎች ቢደረጉባቸውም አንፈርምም በሚለው

40 የዓድዋ ተወላጆች ታሰሩ

August 8, 2013
ከዓመታት በፊት በእርሻ መሬት ማነስ ምክንያት ወደ 400 የሚሆኑ የዓድዋ ተወላጆች (ልዩ ስሙ ‘ወርዒለኸ’ ከሚባል ቦታ) በመንግስት አካላት ከቀያቸው ተነስተው በቃፍታ ሑመራ ወረዳ (ጣብያ

በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴና በአዳማ ሙስሊሞች ላይ መንግስት እርምጃ ወሰደ

August 8, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት ድብደባ መፈጸሙ ታወቀ። በአዲስ አበባ፣ በወልቂጤ፣ በአፋር፣ በደሴ፣ በአዳማና በሌሎችም ከተሞች ለኢድ ሶላት በወጡ ሙስሊሞች ላይ መንግስት

የመላው ኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ኦህዴድ የኦሮሞን ህዝብ ችግር አይፈታም አለ

August 7, 2013
መስከረም አያሌው የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው የኦሮሞ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ) የተፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በኃይል ላይ የተመረኮዘ መንገድ መጠቀሙ የኦሮሞን ህዝብ ችግር መፍታት እንደማይችል ያሳያል

የኢትዮጵያ መንግስት ኢትዮጵያ የሽብር ጥቃት ኢላማ ሊሆኑ ከሚችሉ አገራት መካከል ባለመመደቧ ከፍተኛ ብስጭት ውስጥ ገባ!

August 6, 2013
ድምጻችን ይሰማ   መንግስት በመጪው አርብ በኢትዮጵያ የሽብርተኞች ጥቃት ሊፈጸም ስለሚችል ተገቢውን ጥንቃቄ አድርጉ ሲል ለበርካታ ኤምባሲዎችና ቆንስላዎች የቅድመ ማስጠንቀቂያ መልክት (ኬብል) ላከ! የዩናይትድ
1 327 328 329 330 331 381
Go toTop