ዜና የጅንካ ሕዝብ በአድማ በታኝ ፖሊሶች ታጅቦ ሰልፉን በሰላም አጠናቀቀ፣ አርባ ምንጭና ወላይታ ላይም ሕዝቡ ድምጹን አሰማ August 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “የሚሊዮኖች ነፃነት በኢትዮጵያ” በሚል አንድነት ፓርቲ በተለያዩ ከተሞች ከጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እና የተቃውሞ ሰልፍ አካል አንዱ የሆነውና በጅንካ ከተማ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ በሺዎች Read More
ዜና የመቀሌ ሕዝብ የመሰብሰብ መብቱ ተረገጠ !ከሰሜን አሜሪካ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት ግብረ ኋይል August 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ አቶ ደምሴ መንግስቱ የአንድነት ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የሕግና ሰባአዊ ኮሚቴ ሰብሳቢ ፣ አቶ እንግዳ ገብረጻድቅ የአንድነት ብሄራዊ ምክር ቤት አባል፣ እንዲሁም አቶ Read More
ዜና ኮፈሌ የጦር አውድማ መሰለች August 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ኮፈሌ ውጥረት ነግሷል። ጋዜጠኛ ሳዲቅ አህመድ በድምጽ ያሰናዳውን ዘገባ ለዘ-ሐበሻ አድርሶናል – እንደሚከተለው አስተናግደነዋል። [jwplayer mediaid=”5904″] Read More
ዜና የመቀሌው ሰላማዊ ሰልፍ እንዲተላለፍ ተወሰነ August 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ መንግስት አንድነት ፓርቲ በመቀሌ የተጠራውን ሰላማዊ ሰልፍ በኃይል አደናቀፈ፡፡ የመቀሌ ከተማ አስተዳደር በቅስቀሳ ላይ የነበሩ የአንድነት አመራሮችን በህገወጥ ሁኔታ በማሰር፣ከመቀሌ ለቅቀው እንዲወጡ በማስጠንቀቅ እንዲሁም Read More
ዜና የቫንኩቨር ኢትዮጵያዊያን ተደስተዋል – ቤተክርስቲያናቸው ቋሚ ቤተመቅደስ አግኝታለች August 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጥቅምት 2009 ዓ.ም. የብሪቲሽ ኮሉምቢያ ጠቅላይ ፍርድቤት በ1990ዎቹ መጀመሪያ በሊቀ ካህናት ምሳሌ እንግዳ ቤተክርስቲያን ስር፡ በነአቡነ ዜናማርቆስ ቡራኬ የተመሰረተውን የቫንኩቨር ቅድስት ማርያም ቤተክርትስቲያን አንስቶ Read More
ዜና ዓይናለም ኃይሉ፣ አዲስ ህንጻና ጀማል ጣሰው ኢትዮጵያ ላለባት ወሳኝ ጨዋታ አይሰለፉም August 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ኦገስት 9 ቀን 2013 በኮንጎ ብራዛቪል ለዓለም ዋንጫ ማጣሪያ የመካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክንን የሚገጥመው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቅጣት የተነሳ ወሳኝ ተጫዋቾን እንደማያሰልፍ የፊፋ ድረ Read More
ዜና ከፌደራል ፖሊስ ማስጠንቀቂያ በኋላ ሙስሊሞች በመላው ሃገሪቱ የጠሩትን ተቃውሞ ሰረዙ August 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ የፌደራል ፖሊስ በዛሬው ዕለት አርብ ኦገስት 2 ቀን 2013 ምንም ዓይነት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች በሃገሪቱ ቢደረጉ እርምጃ እንደሚወስድ በኢትዮጵያ ቲቪ እና ራድዮ ከተናገረ በኋላ ሙስሊሞች Read More
ዜና Sport: የማን.ዩናይትዱ ዴቪድ ሞዬስ ሩጫ ተጀመረ!! August 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዓርብ ከሰዓት በኋላ አሰልጣኙ ስብስብ ያሉ የጃፓን ቱሪስቶችን አስከትለው ኦልድትራፎርድ ደረሱ፡፡ በማንቸስተር ዩናይትድ ፈፅሞ የማይቀየሩ እውነቶች አሉ፡፡ በክለቡ ውስጠኛ ክፍል ግን እንግዳ ነገሮች ይታያሉ፡፡ Read More
ዜና ሰበር ዜና – በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው August 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ በወላይታ የኢህአዴግ አባላት፣ፖሊስና ደህንነቶች በአንድነት አባላት ላይ ድብደባና ዝርፊያ እየፈፀሙ ነው አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ በሶዶ ከተማ ለሚያደርገው ህዝባዊ ስብሰባ ቅስቀሳ በማድረግ ላይ የበሩ Read More
ዜና የጅንካ ከተማ ወጣቶች ከአንድነት አባላት ጋር በመቀናጀት እየቀሰቀሱ ነው August 1, 2013 by ዘ-ሐበሻ የጅንካ ወጣቶች ታሪክ እየሰሩ ነው፡፡ አንድነት ፓርቲ በጠራው ሰልፍ ላይ በንቃት ለመሳተፍ ከመንቀሳቀሳቸውም በላይ በጅንካና በአካባቢዋ በራሳቸው ተነሳሽነት ቅስቀሳ እያከናወኑ ነው፡፡ በተያያዘ ዜና የደቡብ Read More
ዜና ከቤንሻንጉል ተፈናቅለው ከነበሩት የአማራ ተወላጆች ከፍተኝ ድብደባ ተፈፀመባቸው July 31, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከተደበደቡት ዘጠኝ ሰዎች መካከል ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሶስት ተጎጅዎች ወደ አማራ ክልል ቻግኒ ከተማ መጥተው በግል ክሊኒኮች እየታከሙ መሆናቸውን አስታማሚዎች የፍኖተ ነፃነት ምንጮች ከስፍራው Read More