ዜና ወደ ሃዋሳ ለድጋፍ ሲሄዱ በመኪና አደጋ የሞቱት ወጣቶች ፎቶ ግራፍ ይመልከቱ July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ ዘ-ሐበሻ በትናንት ዘገባዋ ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ ስትል መዘገቧ አይዘነጋም። ዛሬ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ Read More
ዜና ሸንጎ 2ኛውን መደበኛ ጉባኤ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ July 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በሜሪላንድ አሜሪካ 2ኛውን መደበኛውን ከጁላይ 3 እስከ 5 ቀን 2013 በማድረግ በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጸ። ድርጅቱ ለዘ-ሐበሻ ከጉባኤው Read More
ዜና ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም መሰከሩ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል የኢትዮጵያውያን ቀን ላይ የኢትዮጵያ ሙስሊሞችን በመወከል ንግግር ያደረጉት ሼህ ሱለይማን ነስረዲን ስለድንግል ማርያም ምስክርነት ሰጡ። ሼህ ሱለይማን Read More
ዜና አቶ ብርሃነ መዋ ኢትዮጵያውያን በአንድነት እንጂ በተናጠል ትግል ውጤት ለማምጣት እንደሚቸገሩ ገለጹ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰሜን አሜሪካ የአንድነት ድጋፍ ማህበር፣ ጁላይ 5 ቀን ሕዝባዊ ስብሰባ በዋሺንገትን ዲሲ አካባቢ ባደረገው ሕዝባዊ ስብሰባ ከሕዝብ ጋር ተወያየ። በስብሰባዉ በአካል ተገኝነተዉ፣ አንጋፋዉ የቀድሞ Read More
ዜና ወደ አዋሳ ሲጓዙ በነበረ የቅ/ጊዮርጊስ ደጋፊዎች ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የሰዎች ሕይወት ጠፋ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ወደ አዋሳ የቅዱስ ጊዮርጊስ ደጋፊዎችን ጭኖ በመጓዝ ላይ በነበረ መኪና ላይ በደረሰ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት አለፈ። ደደቢት የስፖርት ክለብ ሻምፒዮን መሆኑ በታወቀበት Read More
ዜና የኢትዮጵያ መንግስት የቤት ሠራተኞችን ወደ ኳታር ለመላክ ተስማማ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) “ከውጭ ሃገር እየሰሩ በሚልኩት ገንዘብና በ እርዳታ ኢኮኖሚውን እየደጎመ ይኖራል” በሚል እየተተቸ የሚገኘው የኢትዮጵያ መንግስት ዜጎቹ ኳታር ሄደው እንዲሰሩ ከሃገሪቱ መንግስት ጋር መስማማቱን Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ኢትዮ-እስራኤላዊቷ ድምጻዊት በሙዚቃው ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከግሩም ሰይፉ በቅርቡ “ላይፍ ሃፕንስ” የተባለ አዲስ አልበም በእስራኤል ለገበያ ያበቃችው ቤተእስራኤላዊቷ ድምፃዊት ኤስተር ራዳ፤ በእስራኤል የሙዚቃ ኢንዱስትሪ መድመቅ ጀምራለች ተባለ፡፡ የኤስተር ራዳ አዲስ Read More
ዜና Sport: የኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች ዝውውር ቀጥሏል፤ ሽመልስ ሊቢያ ሄደ July 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከቦጋለ አበበ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋቾች ወደ ተለያዩ የአፍሪካ ክለቦች እየተዘዋወሩ መሆናቸውን የሰሞኑ የአገራችን እግር ኳስ ትልቅ ዜና እየሆነ መጥቷል። የተጫዋቾቹ ዝውውር አሁንም እየተጧጧፈ Read More
ዜና አንድነት በመንግስት ጥያቄ መሰረት የጎንደርን ሰላማዊ ሰልፍ ለሐምሌ ሰባት አዘዋውረናል አለ July 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት ህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልት በመንደፍ የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 በጎንደር Read More
ዜና ESFNA 2013: የኢትዮጵያ ቀን በሜሪላንድ በደመቀ ስነ ሥርዓት ተከበረ July 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከተጀመረ 6ኛ ቀኑን በያዘው የሰሜን አሜሪካ የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል ዛሬ የኢትዮጵያ ቀንን በደመቀ ሁኔታ በሜሪላንድ አከበረ። በሲልቨርስፑሪንግ በርድ ስታዲየም በ20-30 ሺህዎች የሚቆጠሩ Read More
ዜና በኢትዮዽያ ‹‹ግብረ ሰዶማዊነት›› ስር ሰዷል – (ከዳንኤል ክብረት) July 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ ወዳጆቻችሁ እንዲያነቡት ተጋሩት!? አሁን ያለንበት ወቅት አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ተዘግተው ልጆቻችን ቤት ውስጥ መዋል የጀመሩበት፣ ወይም የክረምት መክረሚያ ነገሮችን ማከናወን የጀመሩበት ጊዜ ነው፡፡ በበጋ Read More
ዜና 13 ባለስልጣናት ተሾሙ July 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ጠ/ሚ/ር ኃይለማርያም ደሳለኝ አቶ በረከት ስም ዖንን እና የአዲስ አበባ ከንቲባ የነበሩትን አቶ ኩማ ደመቀሳን የጠቅላይ ሚንስትሩ የፖሊሲ ጥናት እና ምርምር አማካሪ ሚንስትር Read More
ዜና ምክር ቤቱ በግራ አጥቅቶ ግብ አስቆጠረ July 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ ግርማ ሠይፉ ማሩ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ [gview file=”https://zehabesha.info/wp-content/uploads/2013/07/House-of-People-Meeting.pdf”] Read More
ዜና Sport: የባርሴሎናው ቴክኒሻን ኢኔሽታ ውለታውን እየመለሰ ነው July 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ በውጤታማው የካታላኑ ክለብ በባርሴሎናና በስፔን ብሔራዊ ቡድን የመሐል ሜዳ ቴክንሽያንነቱ ይታወቃል የ29 ዓመቱ አንድሬስ ኢኔሽታ። በአውሮፓውያኑ 1996 በአስራ ሁለት ዓመቱ ይስፔኑን ኃያል ባርሴሎናን ከመቀላቀሉ Read More