ዜና - Page 337

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አንድነት አባሎቼን በማሰር የማደርገውን የሕዝብ ንቅናቄ ማደናቀፍ አይቻልም አለ

July 2, 2013
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ፓርቲ የሶስት ወራት የህዝባዊ ንቅናቄ የትግል ስልቱ  የመጀመሪያውን የአደባባይ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ ሰኔ 30/10/2005 ዓ.ም በጎንደር ከተማ

በሰዉ ድርቅ የተመታዉ የቦንድ ምንተፋ በተቃዋሚዎች የድምጽ ማእበል እየታመሰ ነበር

July 2, 2013
ሳዲቅ አህመድ አትላንታ ጆርጂያ፥ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ባንዲራን የሚያዉለበልቡ ብቻ ሳይሆን የለበሱም ነበሩ።የኢትዮጽያ መንግስት አባይን ለመገደብ በሚል ስም ቦንድን ለመመንተፍ የሚያደርገዉን ሴራ እንቃወማለን አባይ

ኢትዮጵያውያኑ በአላሙዲ የስፖርት ፌስቲቫል ላይ ተቃውሟቸውን አሰሙ

July 1, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያውያን የስፖርት እና የባህል ፌስቲቫል በሜሪላንድ ለ30ኛ ዓመት እያደረጉ ሲሆን በሌላ በኩል በአላሙዲ ስፖንሰር የተደረገው በRFK ስታዲየም ዲሲ በተመሳሳይ ቀን ተጀምሯል። በሜሪላንዱ የመክፈቻ

አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ

June 30, 2013
አቶ ስዬ በተመድ ተቀጠሩ  (ከኢየሩሳሌም አርአያ) አቶ ስዬ አብርሃ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰላም አሰከባሪ ተቋም ውስጥ በወታደራዊ አማካሪነት በጥሩ ደመወዝ መቀጠራቸውን ምንጮች ጠቆሙ። በሙስና

የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ በሜሪላንድ በድምቀት ይጀመራል

June 30, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ዓመታዊው የኢትዮጵያውያን የስፖርት ፌስቲቫል በሰሜን አሜሪካ ነገ እሁድ ጁን 30 ቀን 2013 ዓ/ም በደመቀ ሁኔታ እንደሚከፈት ታወቀ። ከተመሠረተ 30ኛ ዓመቱን የሚደፍነው የኢትዮጵያ ሰፖርትና

በ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” የሚወዳደረው በአምላክ ለአገሩ ያለውን ፍቅር እየገለፀ ነው ተባለ

June 29, 2013
ከግሩም ሠይፉ ዘንድሮ የ “ቢግ ብራዘር አፍሪካ” አብሮ የመኖር ውድድር፣ በቀጥታ የቴሌቭዥን ስርጭት ወሲብ በመፈፀም አነጋጋሪ ሆና የሰነበተችው ኢትዮጵያዊቷ ቤቲ ከውድድሩ ተሰናበተች፡፡ ውድድሩ ከተጀመረ

ከ110 በላይ ኢትዮጵያዊያን ባህር ላይ ቀሩ

June 29, 2013
ስለ ስደተኛው የቁራሌው ጩኸት እስከ ጠ/ሚኒስትር ቢሮ….          በግሩም ተ/ሀይማኖት  ‹‹…ብዙ ችግሮች አሉ፡፡ ለምሳሌ ተቃዋሚ ሀይሎች ከጅቡቲ ወስደው መጠቀሚያ ሊያደርጓቸው ነበር፡፡ ብዙ እናውቀለን…›› ይህን በስደት
1 335 336 337 338 339 381
Go toTop