ዜና - Page 339

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች በሕዝባዊ ንቅናቄ እንዲረጋገጡ ጫና እናደርጋለን!!!

June 21, 2013
አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ)       ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ ፓርቲያችን አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ

ጅቡን ከነሕይወቱ አጥምዶ በአህያ ጋሪ በመጫን በመቂ ከተማ ሲዘዋወር የነበረው ግለሰብ ታሰረ

June 20, 2013
(ዘ-ሐበሻ) “ወይ ጉድ!” ሊያስብል የሚችል ዜና እንደሆነ ይሰማናል። ይህን ዜና ከነምስሉ የበተነው በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ሥር የሚታተመው ‘ፖሊስና እርምጃው” የተሰኘው ጋዜጣ ነው። “ይህ የምትመለከቱት

ኢትዮጵያ የደቡብ አፍሪካው ጨዋታ ተጨማሪ 3 ነጥብ አይቀነስባትም ሲሉ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት ተናገሩ

June 20, 2013
ከይርጋ አበበ ኢትዮጵያ በዓለም ዋንጫ ማጣሪያው ከቦትስዋና ጋር ሎባትሴ ላይ ባደረገችው የመልስ ጨዋታ ላይ ሁለት ቢጫ የማስጠንቀቂያ ካርድ የተመለከተውን ምንያህል ተሾመን አለአግባብ ማሰለፏን ተከትሎ

አንድነት ፓርቲ በፀረ -ሽብር ሕጉ ላይ ሕዝባዊ ንቅናቄ ሊጀምር ነው

June 19, 2013
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከአራት ዓመት በፊት የፀደቀውን የፀረ-ሽብር ሕጉን ለማሰረዝና ይሄንኑ ሕግ ተላልፈዋል ተብለው በእስር ላይ የሚገኙ የፓርቲውን አመራሮችንና ጋዜጠኞችን ለማስፈታት በአይነቱና በይዘቱ

የግለሰቦች እንዝላልነት ቡድኑን ዋጋ አስከፍሏል ለድረገፅ ጥገኛ ጋዜጠኞቻችን ውድቀት ሆኗል ዋልያዎቹ የአለም ዋንጫ እድል በእጃቸው ይገኛል

June 19, 2013
በቆንጂት ተሾመ የኢትዮጵያ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሁንም ደጋፊዎቹን በደስታ ያሳበደ ውጤትን በአዲስ አበባ ስታዲየም አስመዝግቧል። እሁድ እለት የደቡብ አፍሪካ አቻውን 2ለ1 በማሸነፍ ለብራዚሉ

ፓርላማው የሚኒስሮች ም/ቤት መመልከት የሚገባው ረቂቅ አዋጅ ላይ መወያየቱ ጥያቄ አስነሳ

June 19, 2013
– የአካባቢና የደን ሚኒስቴር ሊቋቋም ነው – የሁለት ሚኒስቴር መ/ቤቶች ስያሜ ይሻሻላል በፍሬው አበበ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት በውክልና ለሚኒስትሮች ም/ቤት የሰጠውን ሥልጣን ሥር የሚወድቀውን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ደጋፊዎችን ልፋት፣ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አፈር ድሜ አስጋጠው

June 18, 2013
ከግርማ ደገፋ ገዳ (ጋዜጠኛ) ደስ ይበልህ ፌዴሬሽን! ሁሌም ውርደት የማያጣው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን፣ ዘንድሮም እንደለመደው አሳፋሪ ቅሌት ለመላ ኢትዮጵያ የስፖርት አድናቂ አከናነበ! ይህ
1 337 338 339 340 341 381
Go toTop