ዜና ኮንዶሚኒየም ፎቅ ላይ የወጣውን ጅብ ለማስወጣት በተከፈተ ተኩስ አንድ ወጣት ቆሰለ June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በመስከረም አያሌው በሐያት ኮንዶሚኒየም ሶስተኛ ፎቅ ላይ ወጥቶ አልወርድም ያለውን ጅብ ለማስወጣት በተተኮሰ ጥይት አንድ ወጣት ቆስሎ ሆስፒታል ገባ። በህንጻው ላይ የሚኖሩ የአይን እማኞች Read More
ዜና በውጪ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በምርጫ እንዲሳተፉ ሊደረግ ነው June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በዘሪሁን ሙሉጌታ በተለያዩ የውጪ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ዜጎች በሀገሪቱ በሚካሄዱ የምርጫ ስርዓት በመሳተፍ ድምፅ እንዲሰጡ ሊደረግ ነው። በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ ህግና Read More
ዜና ኢትዮጵያ በግብፅ ላይ ተመጣጣኝ የኃይል እርምጃ ለመውሰድ 1ሺ 500 ኪሎ ሜትር የሚወነጨፍ ሚሳኤል መታጠቅ ብቻ ይበቃታል June 12, 2013 by ዘ-ሐበሻ በፋኑኤል ክንፉ የግብፅ ፕሬዝዳንት መሐመድ ሙርሲ የሕዳሴውን ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታን በተመለከተ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ማለታቸውን ተከትሎ፣ አንድ የቀድሞ መንግስት ከፍተኛ Read More
ዜና የዶ/ር መሠረት ቸኮል አዲስ መጽሐፍ ለንባብ በቃ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በቅርቡ ያረፉት ዶ/ር መሠረት ቸኮል ላለፉት 8 ዓመታት ሲለፉባት የነበረውና የኢትዮጵያን የ100 የፕሬስ ታሪክ የሚያሳይ መጽሐፍ ለገበያ መቅረቡን ቤተሰቦቹ ገለጹ። ጥልቀት ባላቸው ትንታኔዎቹና Read More
ዜና Sport: ኢትዮጵያ ከደቡብ አፍሪካ የፊታችን እሁድ በአ.አ. ወሳኝ ጨዋታ ይጠብቃታል June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከአሰግድ ተስፋዬ ለ2014 የአለም ዋንጫ ተሳትፎ የኢትዮጵያ ብሄራዊ የእግር ኳስ ቡድን የፊታችን እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም ከደቡብ አፍሪካ አቻው ጋር ይጫወታል። ኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን Read More
ዜና ሁለት የአረና ለትግራይ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ለቀቁ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ለረዥም ጊዜ መድረክ ወደ ውህደት እንዲመጣ ሲለፉና ሲታገሉ የነበሩት ሁለት ለአረና ትግራይ ለዴሞክራሲና ለሉአላዊነት ሥራ አስፈጻሚ አባላት ከፓርቲው ራሳቸውን ማግለላቸውን ለድርጅቱ በጻፉት ግልጽ Read More
ዜና የሃይማኖት አባቶችና የሰብአዊ መብት ድርጅቶች የካናዳ ፓርላማ አባላት በተሳተፉበት ውይይት ለሃገራችን ችግሮች አማራጭ አቀረቡ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) አባል የሆነው የኢትዮጵያ ፖለቲካ እስረኞች አንድነት ኮሚቴ (SOCEPP Canada) ከአምነስቲ ኢንተርናሽናል የካናዳ ዋና ጽህፈት ቤት በመተባበር በኦታዋ (ካናዳ) Read More
ዜና Hiber Radio: አቶ ሃይለማሪያም ደሳለኝ የመልካም መሪነት ፈተና ወደቁ June 11, 2013 by ዘ-ሐበሻ Hiber radio Las Vegas ይህ ህብር ሬድዮ ነው። ህብር ሬድዮ በአቤኔዘር ኮሙኒኬሽን ሴንተር እየተዘጋጀ ከላስ ቬጋስ ከተማ፣ ዘወትር ዕሁድ በአካባቢው ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 6፤30 Read More
ዜና Sport: ሆዜ ሞሪንሆ በቸልሲ ዳግም ይነግሱ ይሆን? June 10, 2013 by ዘ-ሐበሻ ከይርጋ አበበ እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር በ2004 የፖርቹጋሉን ግዙፍ ክለብ ፖርቶ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግና የፖርቹጋል ሱፐር ሊግ ዋንጫዎችን ካስገኙለት በኋላ በሩሲያዊው ከበርቴ ሮማን አብራሞቪች የተያዘውን Read More
ዜና አንድነት ፓርቲ የሰኔ አንድን ሰማእታት ዘከረ June 9, 2013 by ዘ-ሐበሻ ሰኔ 1 ቀን 1997 ዓ.ም በመንግስት ሀይሎች በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የአዲስ አበባ ዞን ያዘጋጀው መርሀግብር ተካሄደ፡፡ቀበና አካባቢ Read More
ዜና ሰኔ 1 (June 8)፡ የሰቀቀን ሰዓት የማይረሳ ትዝታ June 8, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ከያሬድ ኤልያስ) አስታውሳለው ልክ የዛሬ 8 አመት ሰኔ 1 1997 ልክ ከቀኑ 11፡00 ሰዓት ላይ ነበር ከረንቡላ ከምንጫወትበት የመዝናኛ ክበብ ባስቸኳይ እንድትወጡ የሚል ትዕዛዝ Read More
ኪነ ጥበብ·ዜና ወ/ሮ ንፁህብር ጥላሁን ገሠሠ ታማኝ ለአባቷ ስላደረገው ውለታ ስትናገር – Video June 7, 2013 by ዘ-ሐበሻ “ታማኝ ለጥላሁንዬ የዲፕሬሽን መድሃኒቱ ነበር” ከስንታየሁ በላይ በቨርጂኒያ አካባቢ ቴሌቭዥን በጥላሁን ገሠሠ ስም የከፈተውና ጥላሁን ገሠሠ “ካገባቸው” በጣት ከሚቆጠሩት ሚስቶች መካከል የአንዷ የወ/ሮ ሮማን Read More