ዜና ኑ! በገዢው ቡድን በግፍ የተጨፈጨፉ ሰማዕታትን በመዘከር የትግል ቃልኪዳናችንን እናድስ June 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ በሰኔ1- 1997 በመንግስት በግፍ የተጨፈጨፉ የሰላማዊ ትግል ሰማዕታትን ለመዘከር በአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጽ/ቤት መርሀግብር ተዘጋጅቷል፡፡ መርሀግብሩ የህዝብ ድምፅ እንዲከበር በመጠየቃቸው በግፈኛው የኢህአዴግ ገዢ Read More
ዜና የአንድነት የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ዛሬ ፍርድ ቤት ይቀርባል June 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የወረዳ 19 ምክትል ሰብሳቢ ወጣት ባህሩ ራህመቶ ግንቦት 20/2005 ማለዳ ከመኖሪያ ቤቱ በደህንነት አባላት ከተወሰደ በኋላ የሚገኝበት ፖሊስ ጣብያ ሳይታወቅ Read More
ዜና ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ ተከሰሱ June 6, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማህበር ፕሬዝዳንት ሊቀ ትጉሃን አስታጥቄ አባተ በከፍተኛ የማታለል ወንጀል ተጠርጥረው ተከሰሱ። ሊቀትጉሃን አስታጥቄ በተመሰረተባቸው ክስ ጠበቆቻቸው ዋስትና ቢጠይቁባቸውም ፍርድ ቤቱ Read More
ዜና Sport: የብሔራዊ ቡድናችን አማካይ አዲስ ሕንጻ ለሱዳኑ ክለብ ለመጫወት በ$100 ሺህ ዶላር ፈረመ June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ከ31 ዓመታት በኋላ የአፍሪካ ዋንጫ ውድድርን ለመካፈል የበቃው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን እና የደደቢት እግር ኳስ ክለብ አማካይ ተጫዋች አዲስ ህንፃ ለሱዳኑ አልአህሊ ሸንዲ Read More
ዜና የኢሕአዴግ መንግስት በጄኔቭ በኢትዮጵያውያን ከባድ ተቃውሞ ገጠመው – Video June 5, 2013 by ዘ-ሐበሻ በጂኔቭም ሕዝቡ ነፃነትና የሰብአዊ መብት በኢትዮጵያ ካልተከበረ ገንዘብ የለም አለ። ቪድዮ፦ Read More
ዜና Breaking News: ሲኖዶሱ አቡነ ፊልጶስን በአቡነ ማቴዎስ፤ አቡነ ሕዝቅኤልን በአቡነ ሉቃስ ተካ June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) አዲስ አበባ የሚገኘው ሲኖዶስ በዛሬው የ5ኛ ቀን ጉባኤው የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅን እና የቅዱስ ሲኖዶሱን ዋናጸሐፊዎች ምርጫ አካሄደ። ሲኖዶሱ Read More
ዜና ሁመራን የብሄር ግጭትና የኤርትራ ታጣቂዎች አመሷት June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ፍኖተ ነፃነት) በምዕራብ ሁመራ ማይካራ መቻች በተከሰተ የብሔር ግጭት የሰዎች ህይወት ጠፋ፤ መንግስት ግጭቱን ለማስቆም የወሰደው እርምጃ አለመኖሩ በአካባቢው ተከታታይ ግጭቶች ሊቀሰቀስ ይችላል የሚል Read More
ዜና Sport: ብራዚላዊው አጥቂ ኔማር ባርሴሎና ገባ June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ Neymar: Barcelona complete £49m signing of Brazil striker ብራዜላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኔማር ለስፔኑ ሃያሉ ክለብ ባርሴሎና ለመጫወት በ48.6ሚሊዮን ኢሮ ከቀድሞው ክለቡ ሳንቶስ ተዘዋውሯል፡፡ Read More
ዜና Hiber Redio: ግብጽ እውን በአባይ ጉዳይ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት ታነሳለች? (ወቅታዊ ዘገባ) June 4, 2013 by ዘ-ሐበሻ የህብር ሬዲዮ ዕሁድ ግንቦት 25 ቀን 2005 ፕሮግራም አቶ ተካበ ዘውዴ – የፌዴሬሽኑ የውድድር አስተባባሪና የቀድሞ ብሔራዊ ቡድን ግብ ጠባቂ – በቬጋስ ከስራ ማቆም Read More
ዜና በስደት የሚገኘው ሲኖዶስ በገለልተኝነት ያሉ አብያተ ክርስቲያናት እንዲቀላቀሉት ጥሪውን አቀረበ (መግለጫውን ይዘናል) June 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በዳላስ ቴክሳስ ቅዱስ ሚካኤል ካቴድራል ጉባኤውን አድርጎ ያጠናቀቀው በብጹዕ ወ ቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ የሚመራው ሕጋዊው ሲኖዶስ ባወጣው ባለ Read More
ዜና ሸንጎ በአ.አ የተደረገውን ሰልፍ “በሺዎች የተጀመረው እንቅስቃሴ የሚሊዮኖች ይሆናል” አለ June 3, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) በዛሬው እለት በሰማያዊ ፓርቲ ጠሪነትና በተለያዩ ድርጅቶች ተባባሪነት በአዲስ አበባ ለተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ያለውን አድናቆትና የትግል አጋርነት Read More
ዜና ኢሕአዴግ የሰማያዊ ፓርቲ አመራሮችን ሊያስር መሆኑን ፍንጭ ሰጠ June 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) ዛሬ ማለዳ በአዲስ አበባ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን በመወጣት ድምጻቸውን ካሰሙ በኋላ የኢሕአዴግ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ሬድዋን ሁሴን ለመንግስት መገናኛ ብዙሃን በሰጡት መግለጫ Read More
ዜና ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የጠራው የተቃውሞ ሰልፍ በሰላም ተጠናቀቀ June 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ (ዘ-ሐበሻ) በአዲስ አበባ ዛሬ ግንቦት 25 ቀን 2005 ዓ.ም የተደረገውን የሰማያዊ ፓርቲ የሰላማዊ ሰልፍ ተቃውሞ የኃይለማርያም ደሳለኝ መንግስት ፍቃድ መስጠቱ የሚያስመሰግነው ቢሆንም የሕወሓት/ኢሕአዴግ ወታደሮች Read More
ዜና በአዲስ አበባ የተደረገውንና የዛሬውን ሰልፍ የሚያሳዩ ቪድዮዎች June 2, 2013 by ዘ-ሐበሻ ጭቆና ይጥፋ ወኔ የሌለው የሀገር ሸክም ነው አንድነት ለሃገራችን ሃገራችን እንደዳዳቦ አንቆራርስም መማር ያስከብራል ሀገርን ያኮራል Read More