ዜና - Page 343

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የኢትዮጵያውያን ሰሜን አሜሪካ ፌዴሬሽን አመራሮች በቬጋስ ተጫዋቾች ሊከሰሱ ነው

June 2, 2013
ፌዴሬሽኑ ተጫዋቾች አይወክለንም ባሉት ግለሰብ ስር ተመዝግበው እንዲመጡ ውሳኔ ወስኗል <<ይሔ ችግር የፌዴሬሽናችንን ህልውና ሳያጠፋ ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥ እጠይቃለሁ>> አቶ ተካበ ዘውዴ የፌዴሬሽኑ የውድድር

የግብጹ ኮፕቲክ ቤ/ክ ፓትሪያርክ በአባይ ጉዳይ እንድናደራደርና ግፊት እንድናደርግ አልተጠየቅንም አሉ

May 31, 2013
የኮፕቲክ ቤተክርስቲያን ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጋር የነበራትን የብዙ ዘመናት የበላይነትና የጠነከረ ቅርርብ መሠረት አድርገው በፖፕ ታዋድሮስ 2ኛ በኩል የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ላይ

“ዐማራው በአገር አትኖርም ተብሎ እየተባረረ ኤርትራውያን ባለመብቶች ሆነው በአገሪቱ ንብረት ይዝናናሉ” ሞረሽ

May 31, 2013
(ዘ-ሐበሻ) ሞረሽ ወገኔ የሚባለው የአማራ ድርጅት “የኢትዮጵያ አንድነት መልካም ውርስና ቅርሶቹን ተጠብቆና በእነርሱም መሠረትነት ዳብሮ መቀጠል አለበት ብላችሁ ለምታምኑ ኢትዮጵያዊትና ኢትዮጵያውያን!” በሚል ርዕስ በበተነው

የአሜሪካ የህግ ባለሙያዎችና አኢጋን በኅብረት ስራ ጀመሩ! ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ

May 30, 2013
ዓርብ የፖለቲካና የሙስሊም እስረኛ ጠበቆችን ያነጋግራሉ በኢትዮጵያ በግፍ የታሰሩ የፖለቲካና የህሊና እስረኞችን በተመለከተ የአሜሪካን የህግ ባለሙያዎች ማህበር (ABA – American Bar Association) ሙሉ በሙሉ

ትህዴን በለቀቀው የጦር ኃይሉን የሚያሳይ ቪድዮ ዙሪያ አስተያየትዎ ምንድን ነው?

May 30, 2013
(ዘ-ሐበሻ) የትግራይ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ የምስራቅ ክፍለ ጦር ግንባር ሰራዊቱን በዩቲዩብ በኩል ከለቀቀ በኋላ በህዝብ ዘንድ ከፍተኛ መነጋገሪያ ሆኗል። ትህዴን በዩቲዩብ በለቀቀው ቪድዮ “ሃይሌን
1 341 342 343 344 345 381
Go toTop