ዜና - Page 299

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የስርዓቱ ደጋፊ የሆነችው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ አፍራ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰች

March 16, 2014
በአፍቃሬ ወያኔነቷ የምትታወቀው ድምጻዊት ሃመልማል አባተ አዲስ አልበሟን ለማስመረቅና የተለየያዩ ኮንሰርቶችን ለመሥራት ወደሰሜን አሜሪካ መጥታ የነበረ ቢሆንም በደረሰባት ቦይኮት በተመልካች እጦትና በፕሮሞተሮች መጥፋት አፍራ

የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ

March 15, 2014
ዛሬ በአዲስ አበባ ታትሞ የወጣው አዲስ አድማስ ጋዜጣ እንደዘገበው የነአርቲስት ጀማነሽ ሰለሞን አዲስ ሃይማኖት “ቅዱስ ኤልያስ ይዞት የመጣውን መፅሐፍ” ቤተ ክርስትያን እንድትቀበል ጠየቀ። የጋዜጣው

በሴቶች ሩጫ ላይ በመንግስት ላይ ተቃውሞ አሰምታችኋል የተባሉ 7 ሴቶች እና 3 ወንዶች ፍርድ ቤት ዋሉ

March 14, 2014
ከዳዊት ሰለሞን ባሳለፍነው ሳምንት ታላቁ ሩጫ ባዘጋጀው የሴቶች ውድድር ላይ በመሳተፍ ተቃውሞ በማሰማታቸው ለእስር የተዳረጉት ሰባት ሴቶችና ተባባሪ ተደርገው የታሰሩ ሶስት ወንዶች ዛሬ በነበራቸው

“በሐረር ከተማ በደረሰው ቃጠሉ ከዛም የክልሉ ፖሊስ በንጹሃን ዜጎች ላይ ጉዳት ማድረሱን በቸልታ አንመለከተውም” – አንድነት

March 14, 2014
ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ(አንድነት) UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY (UDJ) በሐረር ክልል ሕዝብ ላይ የደረሰውን ከፍተኛ ጉዳት

በደቡብ ኦሞ በ9 ቀበሌዎች የምግብ እጥረት ተከሰተ

March 14, 2014
በደቡብ ኦሞ ዞን በና ፀማይ ወረዳ 9 ቀበሌዎች ማለትም ሉቃ፣አይመሌ፣ሻላ፣ጎራ፣ቦላ፣ኦሎና፣ጊሽማ፣ጎኔ፣ኡፊ ቀበሌዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ እንደሚስፈልጋቸውና በአካባቢው የርሃብ ምልክቶች መታየታቸውን በደቡብ ኦሞ ዞን የአንድነት አመራሮች

[ውንብድና ካርቱም በሚገኘው የኢትዮጵያ ኢምባሲ] – ሁዳ የሚባል እስር ቤት 35 ጠያቂ የሌላቸው እስረኞች ይማቅቃሉ

March 13, 2014
አብርሃ ደስታ ከመቀሌ በዓለም ዉድድር አለ። ዉድድሩ በህዝቦች መካከል ነው። ህዝቦች ዉድድሩን ለማሸነፍ አብሮነትን ይፈልጋሉ። በአብሮነት የራሳቸው ደህንነትና ጥቅም ማስከበር ይሻሉ። ደህንነታቸውንና ጥቅማቸው ለማስከበር

ስለሚኒሶታው መድሃኔዓለም ቤ/ክ አመሠራረትና አሁን ያለበት ሁኔታ ምናልባት እስካሁን ያልሰማናቸው ጉዳዮች – (ልዩ ጥንቅር ከኢትዮጵያ ድምጽ ራድዮ)

March 12, 2014
“ቦርዱ በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርቶ ምእመናኑን ሰብስቦ ምእመናኑን ምንድን ነው የምትፈልጉት ሊለው ይገባል” – አጥናፉ “ቤተክርስቲያኑ ሲመሰረት፤ ለመጀመሪያ ጊዜ ቅዳሴ በቋንቋችን ሥሰማ በደስታ ብዛት

የአውሮፓ ሕብረት በአዲስ አበባ መንግስትን እና ተቃዋሚዎችን እያነጋገረ ነው

March 12, 2014
የፖለቲካ ምህዳር መስፋት፣ የ2007 ምርጫ፣ የታሳሪዎች ጉዳይ በአጀንዳነት ተነስቷል ከዘሪሁን ሙሉጌታ በአውሮፓ ኅብረት የአፍሪካና የኢትዮጵያ ቋሚ አምባሳደር የኢትዮጵያ መንግስትንና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እያነጋገረ ነው። የኅብረቱ

የሀገራችንን ድንበር ለሱዳን መስጠቱን እንደሚቃወሙ በፊርማዎ ያስመዝግቡ

March 12, 2014
የሀገራችንን ዳር ድንበር ለሱዳን አሳልፎ ለመስጠት በገዥው ህውሀት/ኢህአዴግ እና በሱዳን መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለውን ሴራ እንቃወማለን፡፡ ይህ ሴራ የሚካሄደው ህዝብን በማይወክል ጠባብ ቡድን በመሆኑ

ከለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የተነሳውን እቅድ በመቃወም በአፋር ከፍተኛ ንቅናቄ ተጀመረ

March 11, 2014
በአፋር ክልል የምትገኘው በወርቅ እና በፖታሺየም እንዲሁም በተለያዩ ማእድናት የበለጸገችውን የኮለባን ከተማን ወደ ትግራይ ክልል ለማካለል የሕወሓት መራሹ መንግስት እርምጃ ለመውስድ በአካባቢው መገኘቱን ተከትሎ
1 297 298 299 300 301 382
Go toTop