ዜና - Page 301

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

በኢሕ አዴግ ውስጥ አለመተማመኑ በዝቷል፤ አንድነት በመዋቅሬ ውስጥ ገብቷል በሚል ግምገማ ሊጀምር ነው

March 4, 2014
ፍኖተ ነፃነት ጋዜጣ እንደዘገበው፡ ኢህአዴግ የአንድነት ፓርቲ ኃይሎች በአደረጃጀቴ ሰርገው ገብተተዋል በሚል ግምገማ ለጀምር መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ኢህአዴግ ጽ/ቤት የአንድ-ለ-አምስት የአደረጃጀት አመራሮች በተለያዩ

(ሰበር ዜና) አንድ ሰው ከተገደለ በኋላ ሹፌሮች ባደረጉት አድማ ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን ሆነው

March 4, 2014
(ዘ-ሐበሻ) ከአዲስ አበባ ጅቡቲ የሚወስደው መንገድ ከተዘጋ 3 ቀን እንደሞላው በአካባቢው የከባድ ሹፌር አሽከርካሪዎች ለዘ-ሐበሻ ገለጹ። እነዚህ ሹፌሮች እንዳስታወቁት ይህ መንገድ የተዘጋው የከባድ መኪና

ኢትዮጵያ እየከሳች አላሙዲ በሃብት እየወፈሩ ነው፤ የዓለማችን 61ኛው ቢሊየነር ሆኑ

March 4, 2014
(ዘ-ሐበሻ) ታዋቂው የዓለማችን የቢዝነስ መጽሔት ፎርብስ በየዓመቱ የዓለማችንን ቢሊየነሮች ደረጃ የሚያሳውቅበትን መረጃ ይፋ አደረገ። ባለፈው ዓመት የዓለማችን ሁለተኛው ሃብታም የነበሩት የማይክሮሶፍት ባለቤት ቢል ጌትስ

በአላሙዲ የሚደገፈው ፌዴሬሽን ዲሲን ጥሎ በሚኒሶታ የዘንድሮውን ዝግጅት ሊያደርግ ነው

March 3, 2014
“ዲሲን ለቀው መሄዳቸው ለእኛ ኢትዮጵያውያን ትልቅ ድል ነው” –  በዲሲ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን (በዲሲ አላሙዲንን ለመቃወም በከተማው ሲዘዋወር የነበረው መኪና ይህን ይመስል ነበር) (ዜና ትንታኔ)

የዋሽንግተንና የአዲስ አበባ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት እየተተቸ ነው

March 3, 2014
“በሙስና በእምነት ማጉደል በማታለልና በአመለካከት የሚለዩን ዝም በማሰኘት ሐይልን የያዛችሁ በተሳሳተ የታሪክ ገጽታ ላይ ነው ያላችሁት! ቡጢያቹን የምትፈቱ ከሆነ እጅ እንዘረጋላችሗለን” ያሉት ኦባማ አንባገነናዊ

Sport: ማንቸስተር ዩናይትድ ከድጡ ወደ ማጡ

March 3, 2014
ከይርጋ አበበ የማንቸስተር ዩናይትድ ስታዲየም ከአፍ እስከ ገደፉ ክለባቸውን በሚያፈቅሩ እንግሊዛውያን ተሞልቷል። ከቁጥራቸው በተጨማሪም ለሰከንድ በማይቋረጥ ዝማሬያቸው ስታዲየሙን ልዩ ድባብ ሰጥተውታል። በዴቪድ ሞይስ የሚሠለጥነው

በዳላስ የምትነዳው መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ ሕይወቷ ያለፈው ወጣት ኢትዮጵያዊት ናት ተባለ

March 3, 2014
(ዘ-ሐበሻ) የዳላስ/ቴክሳስ ሚዲያዎች ትናንት ቅዳሜ በፌር ፓርክ አካባቢ የአንድ ሰው ሕይወት መኪና ከባቡር ጋር ተጋጭቶ መጥፋቱን ዘግበው ነበር። የዘ-ሐበሻ የዳላስ ምንጮች እንደጠቆሙት ከባቡሩ ጋር

የዩናይትድ ስቴት የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በኢትዮጵያ ዉስጥ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እንዳለ ይፋ አድርጓል (ዜና ትንታኔ)

March 3, 2014
ዋሽንግተን ዲሲ፤ የካቲት 20/2006 (ቢቢኤን) ፦ የዩናይትድ እስቴስ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት (State Department) ባወጣዉ የዘንድሮ የሰዓዊ መብት ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ያከናዉናቸዋል ያለዉን
1 299 300 301 302 303 381
Go toTop