ዜና - Page 300

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

Sport: የማን.ዩናይትዱ ዳረን ፍሌቸርና በአንጀት ህመም በተያዘበት ወቅት ያሳለፈው ስቃይ

March 11, 2014
በማንችስተር ዩናይትድ ካሪንግተን የልምምድ ማዕከል በአንዱ አነስተኛ የስብሰባ አዳራሽ አንድ ዝግጅት ተስተናግዶ ነበር፡፡ አሰልጣኝ ዴቪድ ሞዬስ ቡድናቸውን በሚገነቡበት ማዕከል ስብሰባው ይደረግ እንጂ ከዩናይትድ አስቸጋሪ

የኢሕአዴግ አባል ፓርቲዎች በዶ/ር ደብረጽዮን ፍቃድ ካልሆነ ምንም ዓይነት ውሳኔ መስጠት እንደማይችሉ ተገለጸ

March 10, 2014
የደህንነት ሹሙ አቶ ጌታቸው አሰፋና ባለስልጣኖቻቸው በሙስና እና በዘረፋ ላይ ተሰማርተዋል የፍርድ ቤቶች እና የተቃዋሚ ፓርቲዎችን እንቅስቃሴ ማኮላሸት ለአለቃ ጸጋዬ በርሄ ተሰቷቸዋል የጦር ሰራዊቱን

ነፃነት እንፈልጋለን ያሉ ሴት እህቶች በአደባባይ ተቃውሞ ካሰሙ በኋላ 6ቱ ወዲያው ታሰሩ (የተቃውሞውን ቪድዮ ይዘናል)

March 9, 2014
ሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ እና የድርጅት ጉዳይ ሃላፊው ከሴቶቹ ጋር በቁጥጥር ስር ውለዋል የሰማያዊ ፓርቲ ወጣት ቡድን እንደዘገበው ዛሬ በተካሄደው የሴቶች 5ሺሜትር ሩጫ

22 ማዞሪያ ቁጭ ብሎ ከውጭ የሚመለሱ ወገኖቹን የሚያጭደው ጉራሸትና የ6 ዲያስፖራዎች ገጠመኝ

March 8, 2014
ከዘድንግል ፈንታሁን ወደ አገራቸው ተመልሰው ለመኖር ወይም ለመስራት በሚሞክሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተዘውትሮ የሚሰማው ቅሬታ፣ በስግብግብነትና በመካካድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። በአሁኑ ወቅት የእናት ልጅም

አሟሟታቸው “ሆድ ይፍጀው” የተባለው የኦቦ ዓለማየሁ ቀብር ቅዳሜ ይፈጸማል፤ አስቴርና ሙክታር አስከሬኑን ለማምጣት ባንኮክ ናቸው

March 6, 2014
(ዘ-ሐበሻ) በባንኮክ በህክምና ሲረዱ ቆይተው ያረፉት የኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ኦቦ ዓለማየሁ አቶምሳ የቀብር ስነ ሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ በአዲስ አበባ እንደሚፈጸም ታወቀ። አስከሬናቸውን ከባንኮክ ለማምጣትም

“ኢመማና የካቲት፣ የማህበሩ ውጣውረድ በጨረፍታ” – በስደት የሚገኙ መምህራን አስተባባሪ ኮሚቴ የተሰጠ ወቅታዊ መግለጫ

March 6, 2014
ጋዜጣዊ መግለጫ፦ ዘመን በመቁጠር ሂደት የወርና የሁኔታ ግጥምጥሞሽ ይከሰታል። በሰነድ የተያዘ ማስረጃ እንደሚያሳየው የካቲት 14 ቀን 1941ዓ.ም “የመምህራን ኅብረት” በደግማዊ ምኒልክ ት/ቤት በአዲስ አበባ
1 298 299 300 301 302 382
Go toTop