ነፃ አስተያየቶች ወይ አማራ መሆን! – ሕሩይ እስጢፋኖስ – ጀርመን March 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ በዚህ በ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የዓለም ሕዝብ የሥልጣኔ ቁንጮ ላይ በደረሰበትና ሁሉም የዐለም ሕዝብ በሙያውና በዕውቀቱ በጥበቡና በብልሀቱ እንዲሁም በመተባበሩና በአንድነቱ ሀገሩን በማልማትና በማበልፀግ Read More
ነፃ አስተያየቶች ለመሆኑ የአደዋ መልዕክትና ዋና ዓላማውስ ምንድነው? March 4, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (የካቲት 25፣ 2017) March 4, 2025 ባለፈው ቅዳሜ በፈረንጆች አቆጣጠር በ01.03.2025 ዓ.ም እናቶቻችንና አባቶቻችን በአደዋ ላይ ከ129 ዓ.ም በፊት በወራሪውና አገራችንን የቅኝ ግዛት ሊያደርጋት በፈለገው የኢጣሊያን ኢምፔሬያሊስት ኃይል Read More
ነፃ አስተያየቶች እንደ ኦሮሙማ መንጋ እሽቅንድር ያደረገው የለም! March 3, 2025 by ዘ-ሐበሻ ዳግማዊ ጉዱ ካሣ እንዲህ ያቅነዘነዛቸው ለደግ እንዳልሆነ አውቃለሁና “ለደግ ያድርግላቸው” ብዬ ነገሬን ብጀምር ምፀት ይመስልብኛል፡፡ ስለሆነም መጨረሻቸውን በቶሎ እንዳይ ያብቃኝና እነዚህ ጉዶች እንደጉድ እሽቅንድር Read More
ነፃ አስተያየቶች የምኒልክ ሐውልት ክስ* – ከሠረቀ ብርሃን March 2, 2025 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 2016 ዓ.ም. *መጀመሪያ በ 2001 ዓ/ም የወያኔውን አገዛዝ ፀረ-ኢትዮጵያነት ለማሳየት ተፅፎ፣ በዚህ ባንዳ ቡድን የተጀመረው አገር የማጥፋትና ታሪክ የመደለዝ ተግባር በብልፅግና ዘመን እንዴት Read More
ነፃ አስተያየቶች እምዬ ምኒልክ፤ የጥቁር ህዝቦች ኩራት March 1, 2025 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ የካቲት 23 ቀን፣ 1888 ዓ.ም የዛሬ 129 ዓመት ፤ የተደራጀ ኃይል ያለውን ፣ የኢጣሊያንን ሠራዊት ፣ የእናት አገሩ መደፈር አንገብግቦት የምኒሊክን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢብራሂም ትራኦሬ ቡርኪናፋሶ – የአቢይ አህመድ ኢትዮጵያ February 27, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፃነት ዘገዬ አፍሪካዊቷ ሀገር ቡርኪና ፋሶ የታደለች ናት፡፡ የተሰጣት መሪ ሀገሪቱን ከአፍሪካ ነቅሎ ወደ አውሮፓና ሰሜን አሜሪካ እየወሰዳት ነው፡፡ መሪው በጣም ልጅ እግር ነው፡፡ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራ እስኪነሣ የሚያየው አበሣ! – ዳግማዊ ጉዱ ካሣ February 26, 2025 by ዘ-ሐበሻ አልማዝን የሚቆርጠው አልማዝ ብቻ ነው ይባላል፡፡ ከወርቅ የሚሠራ መጋዝ አልማዝን አይቆርጥም፡፡ ከብርና ከነሐስ የሚበጅ ጎራዴ አልማዝን አይሞነጭረውም፡፡ ለአልማዝ መዳኒቱ አልማዝ ብቻ ነው፡፡ “እግዜር ሲቆጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች ኮሎኔል ፉንታሁንን ለመግደል መሞከር! የብልጽግና ፍላጎት የብአዴን ተልዕኮ! February 23, 2025 by ዘ-ሐበሻ ከቴዎድሮስ ሐይሌ “እርስ በእርሱ ስጋን በኩበት ጠበሱ” በሬው በእራሱ እዳሪ የእራሱን አካል ተጠብሶ መብልም ማገዶም ሆኖ ተበላ ይላል ሸዋ ሲተርት:: መለስ ዜናዊ ቀልድ ይሁን ቁም Read More
ነፃ አስተያየቶች የአንድ ነገድ/ ዘውግ/ብሄር/ዘር የበላይነት ጉዞ በኢትዮጵያ–የሥልጣን መተካካት አይደለም፤ አፍራሽ ነው February 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ አክሎግ ቢራራ (ዶር) አንድ የሚያስደንቀኝ ነገር አለ፡፡ ይህች በተከታታይ የአገር ውስጥና የውጭ ሃይሎች በመተባበርም ሆነ በግል ግፍና በደል የሚያደርሱባት አገር እንዴት ልትፈርስ አልቻለችም? የሚለው Read More
ነፃ አስተያየቶች የሁለት አይጦች ወግ February 21, 2025 by ዘ-ሐበሻ ‹ዛሬ በናትሽ ዳጎስ ያለ ሰነድ ወይም መጽሐፍ ወይም ዶሴ መብላት አማረኝ›› አለች አንዲት ነጭ አይጥ ለጓደኛዋ፡፡ ‹‹ለምን አንዱ የሕዝብ ቤተ መጻሕፍት አልወስድሽም›› አለቻት ጥቁሯ Read More
ነፃ አስተያየቶች የምንመርጠው የህይወት መንገድ እና ጥምረት የነጋችን መሠረት ነው ። February 19, 2025 by ዘ-ሐበሻ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “If you cannot find a good companion to walk with, walk alone, like an elephant roaming the jungle. It is better to Read More
ነፃ አስተያየቶች የፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረና የህግን የበላይነት የሚጥስ ፖለቲካ! February 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) (የካቲት 10፣ 2017) February 17, 2025 የዶናልድ ትረምፕ እንደሽጉጥ ያነጣጠረ ፖለቲካ የሚለውን አባባል የወሰድኩት ደር ሽፒግል(Der Spiegel) ከሚባለው በጀርመን ሀገር ከታወቀው የሳምንታዊ መጽሄትና የኦንላይን ጋዜጣ Read More
ነፃ አስተያየቶች አማራና ሞተር ብስኪሌት በአዲስ አበባ – ነፃነት ዘገዬ February 17, 2025 by ዘ-ሐበሻ “ስንትና ስንት የሚጻፍበት ሞልቶ በሞተር ብሽክሊትና በአማራ መጻፍ ምን የሚሉት ቀልድ ነው” የሚለኝ እንዳይኖር አደራ፡፡ በታዬኝ አቅጣጫ የታየኝን እጽፋለሁ፡፡ በርዕሴ የጠቀስኳቸው ሁለቱ እጅግ በሚያሣዝን Read More
ነፃ አስተያየቶች የኢትዮጵያ ልሒቃን የፖለቲካ ባህል ከእልቂትና ከውድመት አዙሪት እንዴት እንውጣ ? February 16, 2025 by ዘ-ሐበሻ በሰለሞን ኃይለማርያም (ዶ/ር) መግቢያ የዚህ ጽሑፍ ዓላማ የኢትዮጵያ የፖለቲካ ባህል በኢትዮጵያ አጠቃላይ ዕድገት ላይ ምን ያህል በጐ ያልሆነ ተጽዕኖ እንዳሳደረና ይህም በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ፤ ፖለቲካና Read More