ነፃ አስተያየቶች - Page 4

የባለሙያ ቡድናችን ከፍተኛ ደረጃ ያላቸውን የግልነፃ የመረጃ ስብሰባዎች

አደብ ግዙ ማለት የግድ ነው! – ጠገናው ጎሹ

November 16, 2024
November 15, 2024 የትውልደ ትውልድ ውድቀታችንን ግልፅነትን በተላበሰ፣ ቀጥተኛ በሆነና  ወደ ተሻለ ሁለንተናዊ ግሥጋሴ በሚወስድ ይዘትና አቀራረብ ለመናገርና ለመነነጋገር ያለመቻላችን ድክመት ያስከተለብን አስከፊ ውጤት ዘርፈ

ቆርቆርጦ ቀጥሎች! ሂሳባችሁ ፉርሽ ነው! የአዲስ አበባዋ “150 ዓመት” አሰልቺ ትርክቷ

November 9, 2024
ወንድሙ መኰንን UK 09 Novembere 2024 መግቢያ ይኸንን ጉዳይ አንድ ጓደኛዬ አማክሮኝ እኔም ከንክኖኝ ከዓመት በፊት ነበር ለመጻፍ የጀመርኩት። ኦሮሞ ጓደኞቼ ይቀየሙኛል ብዬ በይሉኝታ ታሥሬ እስከዛሬ ተውኩት።
aklog birara 1

የአሜሪካ መንግስት በአፍሪካ ፍትህን የሚከላከልበት ጊዜ አሁን ነው-.ትራምፕና ኢትዮጵያዊያን

November 8, 2024
ኞቬምበር 8፣2024 ደራሲው አክሎግ ባራራ (ዶ / ር) “የአሜሪካ ዶላር ያለን ዶላር ለዘላለም የተጠባባቂ ምንዛሬ እንደሆነ የሚናገሩ ኢኮኖሚያዊ ሕግ ወይም ፊዚክስ የለም.” የአርቫንድ ንዑስ ክፍል, ፒተርሰን ተቋም የማይቀየሩ እና የማይለወጡ በሕይወታቸው ውስጥ ጥቂት ጉዳዮች ብቻ አሉ። ከነዚህ ውስጥ አንዱ የዓለም አኗኗር ሕንፃው

እንኳንስ ለዓመታት ለወራትስ ቢሆን አገር (ህዝብ) በእንዲህ አይነት ግለሰብ ሥር መውደቅ ነበረበት?

November 4, 2024
November 3, 2024 ጠገናው ጎሹ የዚህ እጅግ ፈታኝ ጥያቄያዊ  ርዕሰ ጉዳዬ መነሻና ማጠንጠኛ የህወሃት/ኢህአዴግን መርዛማ የፖለቲካ  አስተሳሰብና አካሄድ እየተጋተ ያደገውና በፍፁም ታማኝነት ሲከድር (በሰው ሥጋ ለባሽ መሳሪያነት ሲያገለግል) ለጎልማሳነት

ለቀባሪው አረዱ ነውና ነውር እንዳይሆንባችሁ፣

October 31, 2024
ከጥሩነህ ግርማ ኢትዮዽያዊነትን ለአማራ ለማስተማር ግራና ቀኝ መዝለል ከድካም ውጪ የሚያመጣው የለም።  የኮነናችሁዋትን ያቆሰላችኋትን ሃገር የተከላከለላት፣ የቆሰላት፣ የሞተላት አማራው ነውና  በደሙ ስር ስላለችው  አማራ ደንቆሮ

በኢትዮጵያ፤ የኦሮሞ ገዢው ቡድን የሥልጣን ህልውና፤

October 28, 2024
አንዱ ዓለም ተፈራ ጥቅምት ፬ ቀን፣ ፳ ፻ ፲ ፯ ዓ. ም. (10/14/2024) የህልውና ትግላችን በድል የሚጠናቀቀው፤ ባስቀመጥነው ግልጥ የሆነ የህልውና ራዕይ፣ በፋኖ ተቋማችን እየተመራን፣ አሠራርና ደንብ ገዝቶንና ባለ በሌለ አቅማችን በአንድነት በምናደርገው ጥረት ነው።  መንግሥት፤ ባንድ አገር ያለ ሕዝብን

የማይነጣጠሉ የትግል ዘርፎችን ከምር የመውሰድ አስፈላጊነት

October 27, 2024
October 28, 2024 ጠገናው ጎሹ እጅግ ዘርፈ ብዙና ውስብስብ ከሆነው የህይወት ሂደትና መስተጋብርም ይሁን  ከተፈጥሯዊ አካባቢ ጋር የተያያዙ የትግል ዘርፎችን ምንነት ፣ እንዴትነትና ከየት ወደ የትነት በአግባቡና በሰፊው

ሸህ መሃመድ አላሙዲን ጨክነው ይመለሱ ይሆን? – ሰመረ አለሙ

October 26, 2024
እኝህ በፎቶግራፉ የሚታዩት ከበርቴው አላሙዲ ከረጂም እገታ በኋላ ለመመለሳቸው በሶሻል ሚዲያና  በአርቲስት ተስፈኞች በስፋት ሲናፈስ ከርሞ አዲስ አበባ መምጫቸውን በጉጉት በመጠባበቅ ላይ ትገኛለች። የእኝህ

የትግራዩ መንበረ ሰላማ! መንበረ መርገምት! የሰዶም ሲኖዶስ!

October 24, 2024
ከቴዎድሮስ ሐይሌ “አስጸያፊ ሥራሽን፥ ምንዝርናሽን፥ ማሽካካትሽን፥ የግልሙትናሽንም መዳራት በኮረብቶች ላይ በሜዳም አይቻለሁ።  ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ወዮልሽ! ለመንጻት  እንቢ ብለሻል፤ ይህስ እስከ መቼ ነው? ትንቢተ ኤርሚያስ “13:27 ውሃ ሽቅብ አይሄድም :: በሬ እያለ ወይፈን አያርስም:: ሲወርድ ሲዋረድ በመጣው ባህላችንም ሆነ በሃይማኖታዊ ስርአታችን መንፈሳዊ አባቶችን ማክበር

የፖለቲካና የሃይማኖት መደበላለቅ ላስከተለው አስከፊ ውጤት ፍቱኑ መፍትሔ ምንድን ነው?

October 19, 2024
October 19, 2024 ጠገናው ጎሹ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ስንነጋገር ሃይማኖት ከፖለቲካ አላስፈላጊ ጣልቃ ገብነትና  አሉታዊ ተፅዕኖ በፍፁምነት  (in absolute terms) ነፃ  የሆነበት ጊዜና  ሁኔታ ነበር ወይም
Go toTop