ዘ-ሐበሻ

ነፃነትን የሚሻ ሠራዊት

May 10, 2011
(ብርሃን ከበደ (በመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኮሌጅ መምህር የነበረ)) ግልጽ የኾነ ሎጂክ አለ፤ የኢትዮጵያ ሠራዊቱ ተብሎ ለሚጠራ አባል ሁሉ የሚተረክ፡፡ “ኢሕአዴግ የሕገ መንግሥቱ ጠባቂ ነው፡፡ ኢሕአዴግን

ቶሮንቶ በበቃ ተጠመቀች፤ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን የተሳካ ስብሰባ አካሄዱ

May 10, 2011
በተክለሚካኤል አበበ Ecadforum – ቅዳሜ ሜይ 7 ቀን በካናዳ የንግድ ከተማ፡ ቶሮንቶ ከተለያዩ ማህበረሰብ የተወጣጡ ኢትዮጵያዊያን ተናጋሪዎችና ተሳታፊዎች የነበሩበት የተሳካ የበቃ ንቅናቄ ስብሰባ ተካሄደ።

ናቲ ኃይሌ ከዘ-ሐበሻ ጋር

May 10, 2011
ሰላም ጤና ይስጥልን ክቡራት እና ክቡራን የጋዜጣችን አንባብያኖች ፤በዛሬው እለት ትንሽ ስለ ኪነጥበብ እና የኪነጥበብ ሙያተኞች ያላቸውን የሙያ ድርሻ እና የሂይወት ተሞከሮ ምን እንደሆነ

‹‹አርሴን ቬንገር እራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ትክክል ነው›› ኢያን ራይት

May 10, 2011
አርሴናል ለ6ተኛ አመት በተከታታይ የዋንጫ ሽልማት ማጣቱን ተከትሎ አርሴን ቬንገር ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ ራሳቸውን ተጠያቂ ማድረጋቸው ይታወቃል፡፡ ‹‹ችግሩ የተሰላፊዎቹ ሳይሆን እኔ ነኝ›› ማለታቸውም ይታወሳል፡፡

አሳማ ቢን ላደን ማን ነው?

May 8, 2011
(ከዳን ኤል ገዛኸኝ) የኒውዮርኩ መንትያ ህንጻዎች የሽብር ጥቃት ጠንሳሽ (ማስተር ማይንድ) ኦሳማ መሃመድ ቢን ላዲን በእለተ ሰንበት እሁድ ሌሊት ነው ከፓኪስታን ዋና ከተማ አቦታባድ
Go toTop