- Feb 8, 2018 በኢትዮጵያ ምድር ለውጥ እንደሚመጣ የተረዳችው ወያኔ የተስፋ መቁረጥ የመጨረሻ ካርድ የሆናት አብዲ እሌን ወደ ናይሮቢ ይዛ በድብቅ ከኦብነግ ጋር በጄ/ል ገብረ ዲላ ገብሬ አማካኝነት ትግራይና ሶማሌ ክልልን ከኢትዮጵያ ለመገንጠል በጋራ ትብብር እንደሚሰሩ ለዚህም በሶማሌ ክልል በኩል አብዲ እሌ ይህን ለማሳካት “ሄጎ” ተብሎ ወጣቶችን እንደሚያደራጅና በሂደት ስልጣኑን ለኦብነግ እንደሚያስረክብ ከስምምነት ይደርሳሉ::
- August 4, 2018 አብዲ ኢሌ የክልሉን ምክር ቤት ተዋካዮች ጠርቶ የመገንጠል ለማስወሰን ሙካራ ሲያደርግ በመካከለያ ጣልቃ ገብነት ሲከፍሽ ለወራት በብሄር ጥላ ቻ ስብከት በዕቅድ ስልጠና ተሰጥቶት የተደራጀው ሄጎ ወጣት በክልሉ መንግስት አመራር መሩነት የኦሮሞ ወታደር ጅጅጋ ገብተዋል በሚል ቅስቀሳ ሁከትና ብጥብጥ መነሳቱን ይታወሳል:: በወቅቱ ተልእኮው ያልተሳካለት የኦብነግ ቃል አቀባይ የኢትዮጵያ ጦር ጣልቃ ገብነቱን አቁሞ ክከልላችን ይውጣ የአብይ መንግስት ህዝባችን ፍላጎት ያክብር ብለዋል :: ከዚያም ምን ቃል እንደተገባላቸው ባላቅም ምናልባት ክልሉን ለማስተዳደር ሊሆን ይችላሉ ከናይሮቢ ሮጦው ወደ አዲስ አበባ ህዝባችንን ለማረጋጋት ነው በሚል ገቡ::
- August 22,2018 የክቡር ፕሬዝዳንት ሙስጠፌን በፓርቲው ለክልሉ ርዕሰ መስተዳደር እጩ ሆኖ መቅረቡ ተበሳጭተው ኦህዴድን የህወሃት መንግድ ተከተላችሁ ለእናንተ ተላላኪ መሪ የሆነ መረጣችሁ የሶማሌን ህዝብ አላማከራችሁም ብለው ቲዊተር ለቀው ከጊዜ በኃላ አሁንም ምን ቃል እንደተገባላቸው ባላቅም ያንን ፅሁፍ አነሱት:: ክቡር ፕሬዝዳንት ሙስጠፌ አስማራ ድረስ ሄዶ ተቀብሎ አምጥቶ ቢንከባከብም የስልጣን ወንበሩን በጎሳ ይገባናል የአብዲ ኢሌ አልጋ ወራሽ ነን የሚል እምነት ያላቸው ኦብነጎች ከሄጎና ከወያኔ ጋር በተደጋጋሚ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እድርገዋል: በግልፅ በቃል አቀባያቸው በኩል 9 ወር ብቻ ጠብቁን እያሉ በየቦታው መግለጫ ሲሰጥ ነበር::
- ከጊዜ በኃላ የሶማሌ ክልል ህዝብ በተለይ በኦጋዴን ጎሳ ህብረተሰብ ውስጥ የኦብነግ እውነተኛ ገፅታ ስለወጣና ስላወቁ ፍታቸውን አዞረባቸው በዚህም የተነሳ ለሁለት ተከፍለዋል:: ከብልፅግና ጋር ለውጡን ተቀብለው የህዝብ ተወካዮች በክልልም በፌዴራል አባል የሆኑ ለህዝባቸው በማገልገል ላይ የሚገኙ ሌለው ደግሞ ህወሓትን ተመልሳ እንዲትመጣ የሚፈልጉ ቡድን ነው:: ፊልሰን አብዱላሂ የትኛው ቡድን እንደሆነች ለማወቅ አይከድም::
- የኦብነግ የህወሃት ክንፍ የጠሚ ዶር አብይ አህመድ ደጋፊ መስለው ሙስጠፌን እንዲነሳና በፊልሰን እንዲትተካላቸው ብዙ ደክመዋል:: በተደጋጋሚ ከውስጥ በፊልሰን መሪነት : ከውጭ በቀድሞው የአብዲ ኢሌ አመራሮችና ከለውጡ በኃላ በተለያዩ የስራ ኃላፊነት ቦታ ላይ ተመድበው በሙስና የተባረሩ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ሁከትና ብጥብጥ አስነስተው የክልሉን መንግስት ለመጣል ሙከራ ከሽፈዋል::
- ፊልሰን አብዱላሂ የክልሉን መንግስት ለመፈንቀል ሳይሳካ ሲቀር የፌዴራል መንግስትን ለማዋረድና ለማደናቀፍ በግልፅ ከወያኔ ጋር ተሰልፋ ስለ ትግራይ ጠበቃ መቆም ከጀመረችና በሶማሌ ክልል የራሱዋ የሆነው Nabad Tv በሶማሌና ሶማሌ ያልሆኑት ብሄሮች መካከል ግጭት ቃስቃስ ዝግጅቶችን ሲታቀርብ የክልሉ መንግስት ዘግቶበታል:: በጠሚ ዶር አብይ የካቢኔ ሹመት ውስጥ እንዳሌለች የተረዳችው ፊልሰን ስልጣን በፊቃዴ ለቀቅኩ ብትልም ሰሚ ሲታጣ ወደ ህወሃት ተቀላቅላ በCNN እና Washington post ጠሚ ዶር አብይ አህመድን ማብጠልጠልና ስም ማጉደፍ ጀምራለች::
- Nov 5,2021 ህወሃት ጁንታ አዲስ አበባን ከበብናት እጃችሁን ስጡ እያለ በምዕራባውያን ሚዲያ ሲያናፊስና በዋሽንግተን የሽግግር መንግሥቱ 9 ጥምር ፓርቲ ማለቱ ይታወሳል:: አንድ ኡጋስ የተባለ የኦብነግ አባል ራሱን የሶማሌ ተወካይ ነኝ ብሎ በብርሃኔመስቀል የጁንታው ባለሀብት መቅረቡ ይታወቃል:: አራት ኪሎን መግባት ሲያቅታቸው ኬንያ በመምጣት ከፊልሰን ጋር ተገናኝተው በብርሃኔመስቀል ስፖንሰርነት ሶማሌ ክልል መንግስት አስወግድው ሌሎች ብሄሮች ላይ ጨፍጭፈው የራሳቸውን እሻንጉሊት መንግስት ከመሰረቱ በኃላ ኦብነግ: ኦነግና ሌሎች የትጥቅ ኃይል ቡድኖችን በማደራጀት ኦሮሚያና ሶማሌ ክልልን የጦርነት አውድማ ማድረግ ሰሜን ያለውን መክላከያ ጦር ወደ ምስራቅ እንዲዘዋወር ለማድረግ የወያኔ ሴራ ነው::
- Feb 6, 2022 በጅጅጋ ከተማ Sahal hotel ከዚህ በፊት በሙስናና በስራ ድክመት ከኃለፊነት የተነሱት የቀድሞ እመራሮች ራሳቸውን ተገንጣይ የብልግና ፓርቲ እርምት ክንፍኔን በማለት ህዝቡን እንዲነሳና ከጎናቸው እንዲቆም ጥሪ ቢያስተላልፉም ህዝቡ ሌቦች ናችሁ አንሰማችሁም ብለዋል:: ዕቅዳቸው እዲታሰሩና ጀግና ተብለው ሁሉም ጎሳውሞን እንዲነሳ ለማድረግ ነበር አልተሳካም:: እነዚህ ቡድኖች ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በወያኔ ተላላኪነት አንደኛ ጠላታቸው ኦሮሞ ነበር : አሁን ደግሞ አማራ ሆነዋል:: የሶማሌ ህዝብ በዚህ ድርቅ ወቅት እርዳታ ለለገዙትየአማራ ብሄርን ውለታ ከፋይ ያድርገን እያለ እነዚህ ጥቂት ግለሰቦች እን ተማኝ በየኔ እንዴት መጡ እንዴትስ ፕሬዝዳንቱ ጋር ተገናኙ እያሉ ወጣቶችን አደራጅተው ሁከትና ብጥብጥ ለማንሳት ሞክረው አልቻሉም::
- የክልሉ መንግስት በድርቅ ለተጎዱት ወገን እርዳታ በማድረስ ርብርብ ላይ ቢሆንም የመፈንቅለ መንግሥቱ ተዋናዮች አላረፉም ህዝብ እንዲነሳ ለማድረግ የቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንቶች እንሱም ተነስተው እንደ ታማኝ በየኔ እንካዋን ሙስጠፌ ክብር ሊሰጣን አልቻለም አብዲ ያካብረን ነበር የሚትል ካርድ ቢመዙም ወፍ የለም:: ህዝቡ ሌቦች ናችሁ አንዳችሁም ሙስጠፌን የመተቸት ሞራል የላችሁም ያኔ ሰው በህይወት ሲቀበር መቼ አብዲ ኢሌና ወያኔ ተው ብላችሁ ታውቃላችሁ? የመናገር ነፃነት የሚለው ነው እንዲህ ያጠገብሁ ብለው መልስ ሰጥተዋል::
- Feb 15, 2022 የክልሉ ፀጥታ አካላት ተጠርጣሪዎችን ያለ ምንም አፈሳና አፈና በትግስት ክትትል ብቻ በማድረግ ወንጀለኞን ብቻ በህግ ቁጥጥር እያዋሉ ይገኛሉ::
የተቃዋሚዎች ዋናው ስልታቸው መንግሥትን legitimacy የህዝብ ቅቡልነትን ማሳጣት ነበር አልተሳካም:: በዚህ የተበሳጨችው ፊልሰን አብዱላሂ ተናዳ በግልፅ ለዚህ ክልል መንግስት ህዝቡ እንዳይታዘዝ: ግብር እንዳይከፍል ምንም አይንነት ትብብር አታድርጉ ሲትል መመርያ አስተላልፋለች!
በዚህ የተገረመ ሶማሌ ምን አለ መሰላችሁ ሴቶች ወንድ ደርቦ ሲያገባ የሚቀኑ ይመስለኝ ነበር ለካ በስልጣን ወንበር ይቀናሉ
via Muhammed Mussa Yusuf