![](https://cdn.statically.io/img/amharic.thehabesha.com/wp-content/uploads/2022/08/297959957_363261885997273_3235060599902595475_n.jpg?quality=100&f=auto)
ልዩ መልዕክተኞቹና አምባሳደሮቹ ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ ተጠምደዋል ሲሉ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አስታወቁ
ወደ መቀሌ አቅንተው የተመለሱት ልዩ መልዕክተኞችና አምባሳደሮች ለሰላም ንግግሮች ጥረት ከማድረግ ይልቅ በሌላው ወገን የተቀመጡ ቅድመ ሁኔታዎችን ማሟላት ላይ መጠመዳቸውን የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደኅንነት