ዜና - Page 94

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

አዲሱን አመት ከወለጋ ተፈናቃዮች ጋር – ገለታው ዘለቀ (ደብረ ብርሃን_ኢትዮጵያ)

September 11, 2022
ከአሜሪካን ሃገር ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ ልቤ ሲያቀና ከገዛ ሃገራቸው የተፈናቀሉ ተፈናቃዮችን አይናቸውን ማየትና መጎብኘት እንደ ኢትዮጵያዊ ወግና ልማድ መጠየቅ ዋና እቅዴ ሆኖ ነበር የሰነበተው።

ለዘ-ሐበሻ ድረ ገጽ ተከታታዮች በሙሉ: እንኳን ከ2014 ዓ.ም ወደ 2015 ዓ.ም በሰላም አሸጋገራችሁ

September 10, 2022
ውድ የዘ-ሐበሻ ድረገፅ ተከታታዮችና አንባቢያን! መጪው ዘመን ሀገራችን የናፈቃትን ሰላምና መረጋጋት አግኝታ በዓለም ዙሪያ የተበተንነው ልጆቿ የምንሰባሰብበትና በልዩ ልዩ ሰው ሠራሽና የተፈጥሮ ችግሮች የሚሰቃየው

ተመድ በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ወታደራዊ ምልመላ ይደረግ እንደነበረ መረጃው አለኝ አለ

September 7, 2022
7 መስከረም 2022 የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን ኢትዮጵያውያን ተፈናቃዮች በነበሩባቸው የሱዳን የስደተኞች መጠለያ ጣቢያ ውስጥ የግዳጅ የውትድርና ምልመላ ይካሄድ እንደነበረ መረጃው ነበረኝ አለ።

ብፅዕ ካርዲናል ብርሃነየሱስ የኢትየጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳሳት የ2015 ዓ.ም የአዲስ ዘመን መለወጫ በዓልን በማስመልከት ለመላው ምዕመናን ያስተላለፉት መልዕክት

September 7, 2022
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! “በቸርነትህ ዓመታትን ታቀዳጃለህ፤ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል ፤ የምድረ በዳ ተራሮች ይረካሉ፡፡ ”(መዝ 65፡12-13) ብፁዓን ጳጳሳት

የብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ የአቀባበል ሥነሥርዓት በመንበረ ፓትርያርክ ቅድስተ ቅዱሳን ማርያም ገዳም

September 6, 2022
ቅዱስ ፓትራርኩ ወደ ኢትዮጵያና ወቅዱስ መንበራቸው መመለሳቸውን ተከትሎ ከቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ጀምሮ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሕዝብ ግንኙነት የብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ

ዶክተር ቴድሮስ የአሸባሪው ሕወሃት ቡድንን እኩይ ተግባር በመደገፍ ኢትዮጵያ ላይ ሃሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ነው

September 3, 2022
የአለም የጤና ድርጅት ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም የአሸባሪ ሕወሃት ቡድንን እኩይ ተግባር በመደገፍ ኢትዮጵያ ላይ ሃሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ነው ሲል በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ

አሸባሪው ሕወሓት የአማራን ሕዝብ ከጎኑ እንዲሰለፍ የሚያደርገው የሴራ እንቅስቃሴ – ቀቢጸ ተስፋ

September 3, 2022
ከአማራ ሕዝብ ሂሳብ አወራርዳለሁ ያለው የአሸባሪው ሕወሓት ቡድን ዛሬ ላይ ደግሞ የአማራን ሕዝብ ከጎኑ ለማሰለፍ የሚያደርገው የሴራ እንቅስቃሴ ቀቢጸ ተስፋ መሆኑን በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦችና

አሸባሪ ትህነግ ዛሬም ሀገር የማፍረስ አጀንዳ አንግቦ ጦርነት እያደረገ መኾኑን የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ

August 30, 2022
ወልድያ በጠላት እንደተያዘች የሚሰራጨው መረጃ ሀሰት መኾኑን ዞኑ አረጋግጧል። የሰሜን ወሎ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ዲያቆን ተስፋው ባታብል አሸባሪው የትህነግ ወራሪ ኀይል በዞናችን በድጋሜ ወረራ

የወልዲያ ከተማ ወቅታዊ ሁኔታ

August 30, 2022
ከወልዲያ ከተማ ሸሽተው መርሳ ከተማ ከደረሱ በርካታ ነዋሪዎች ወደ ከተማዪቱ የሚመለሱም እንዳሉ ለዶይቸ ቬለ (DW) የዐይን እማኞች ተናገሩ። ከተማዋን ለቅቀው ከወጡት መካከል አንዳንዶች ዛሬ

 የትግራይ ኃይሎች ባወጡት መግለጫ “በጸረ ማጥቃት ዘመቻ” የቆቦን ከተማ መቆጣጠራቸውን አስታውቀዋል

August 28, 2022
የኢትዮጵያ መከላከያ ኃይል በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን ከምትገኘው ቆቦ ከተማ ለቅቆ መውጣቱን መንግሥት አስታወቀ።የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት በትናንትናው ዕለት ነሐሴ 21፣ 2014 ዓ.ም እንዳስታወቀው
1 92 93 94 95 96 381
Go toTop