ዜና “ዘመነ ካሴን ፍቱት፣ የአማራ የሽምግልና ክብርም ወደ ቦታው መልሱት” – አርበኛ መሳፍንት ተስፉ ከግንባር September 25, 2022 by ዘ-ሐበሻ በሽምግልና ስም ዘመነ ካሴን ማሰራቸውን ሰምቻለሁ። ይሄ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው። የሽምግልናን ክብር ዝቅ ማድረግ፣ በሽማግሌዎች እምነት እንዳይኖረን፣ ሽማግሌ እንዳይደመጥ የሚያደርግ ነውር ነው የተሰራው። Read More
ዜና የአማራ ክልል ፍትህ ቢሮ ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተሠማ September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፍትሕ ቢሮው ለአቶ ሠማ ጥሩነህ ማስጠንቀቂያውን የሠጠው የኢትዮ 360 ሚዲያ ቅዳሜ መስከረም 8/2015 የአቶ ሠማን የትምህርት ማስረጃ ማጭበርበር አስመልክቶ በሠጠው ጥቆማ መነሻነት ተመስርቶ መሆኑ Read More
ዜና በኢትዮጵያ ተፋላሚ ኃይሎች መካከል ይደረጋል ተብሎ ስለሚጠበቀው ድርድር የአሜሪካ ልዩ ልዑክ ማይክ ሐመር ምን አሉ September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ በተስፋለም ወልደየስ በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም የተቀሰቀሰውን ውጊያ ለማስቆም ዋነኛ መሰናክል የሆነው፤ በተፋላሚ ወገኖች መካከል የተፈጠረው የመተማመን እጦት መሆኑን የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ ማይክ Read More
ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ለሚያካሄደው ሕዝበ ውሳኔ የ541 ሚሊዮን ብር የበጀት ጥያቄ አቀረበ September 21, 2022 by ዘ-ሐበሻ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ለሚያካሂደው ሕዝበ ውሣኔ ማስፈጸሚያ የሚያስፈልገውን የአምስት መቶ አርባ አንድ ሚልዮን ሁለት መቶ ሰባ ሺህ አንድ መቶ Read More
ዜና የ2014ን ዓመት ፍልሰታ ጾምና ሱባዔዋን ፈጽማችሁ በ2015 ዓ/ም ላይ እንዴት ደረሳችሁ? – ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ September 20, 2022 by ዘ-ሐበሻ እዌጥን ዛተ ጦማረ በስመ ሥሉስ ቅዱስ እንዴት ደረሳችሁ? ወይም አደረሳችሁ? ጳጉሜ 5 2014 ዓ/ም ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ አጿማትና በዐላት በሆነ ምክንያት ባንድ ወቅት ተጀምረው በዐመታትና Read More
ዜና ለአቅመ አዳም ሳይደርስ የከሰመው የፕሮፌሱሩ የኢትዮጵያ ሃገራዊ የምክክር መድረክ ዲስኩር – ተዘራ አሰጉ September 19, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሃገራዊ የድርድር መድረክ /National dialogues / በአፍሪካ ፣ በደቡብ አሜሪካና በኤዝያ ባሉ እንደ ኮሎምቢያ ፣ ኢንዶኖዥያና ወዘተ ባሉ ሃገሮች ሰላምን ለማምጣት ታላቅ ሚና የተጫወተና በመጫወት ያለ መድረክ ነው። ለአቅም አዳም ሳይደርስ ወደመክሸፍ የደረሰው የኢትዮጵያ የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ Read More
ዜና ኤርትራዊው ጄ/ል ስብሃት ኤፍሬም፡- አሁን ላይ ስላለው ወቅታዊ በሃገራዊ የኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ አስመልክተው በሚገርም አማርኛ ያስተላለፉት መልእክት September 18, 2022 by ዘ-ሐበሻ የቀድሞው የኤሪትሪያ መከላከያ የአሁኑ የማዕድንና ኢነርጂ ሚኒስትር ጀ/ል ስብሃት ኤፍሬም ይናገራሉ! “ኢትዮዽያን ማስቀጠል ከሚፈልጉት ጎን በመሆናችን የሚከፋ ካለ እርሱ መፍረሷን የሚናፍቅ ብቻ ነው! የኢትዮዽያ Read More
ዜና የዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ህልፈተ ሕይወትና የንጉሥ ቻርልስ ፫ኛው ንግሥና September 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ከኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዘደንት ልዑልነታቸው ልዑል ኤርሚያስ ሣኅለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ ፫ መስከረም፪፼፲፭ (September 13, 2022) ግርማዊት ዳግማዊት ንግሥት ኤልሳቤጥ ለእግዚአብሔር የገቡትን ቃል ኪዳን እንዲሁም ለሕዝባቸውና ለመላው Read More
ዜና እንደ ታደሰ ወረደ ስለ ጥምር ጦሩ ብርታት የተናገረ የመንግስት አካልም የለም September 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ጥምር ጦሩ ስላዘነበበት መልሶ ማጥቃት ቃላት አጥሮታል። ታደሰ ለጥምር ጦሩ ያለውን አድናቆት ለመግለፅ እኔም ቃላት አጠረኝ ታደሰ ለጥምር ጦሩ ያለውን አድናቆት ምራቁን ውጦ ደግሞ ይቀጥላል። Read More
ዜና የፖለቲካ እስሩ ዝምታችን እና አሳሪዎቻቸው | Hiber Radio Special Program September 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ የፖለቲካ እስሩ ዝምታችን እና አሳሪዎቻቸው | Hiber Radio Special Program Read More
ዜና በቆቦና አራዶም ከተሞች ነዋሪዎች የህወሓት ኃይሎች ጥቃት ኢላማ ሆንን ሲሉ ይከሳሉ September 15, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሴፕቴምበር 15, 2022 የህወሓት ኃይሎች በተቆጣጠሯቸው የሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ወረዳ አካባቢዎች በንጹሃን ኗሪዎች ላይ ጥቃት ሰንዝረዋል ሲሉ የአካባቢው ኗሪዎች ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ፡፡ Read More
ዜና የሕወሓት መግለጫን አምኖ መዘናጋት ወይስ ጠራርጎ ማስወጣት!? | Hiber Radio September 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የሕወሓት መግለጫን አምኖ መዘናጋት ወይስ ጠራርጎ ማስወጣት!? | Hiber Radio Read More
ዜና አሸባሪው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጭ ግንባር (ትሕነግ) ድርድር እና ሰላማዊ የግጭት መፍቻ አማራጮችን በድጋሜ የጦርነት ማራመጃ እና የሽብር ማሳለጫ መሳሪያ አድርጎ እንዲጠቀም ሊፈቀድለት አይገባም September 14, 2022 by ዘ-ሐበሻ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ለድርድር እና ለሰላም አማራጮች ቅድሚያ የሚሰጥ፣ እና ያልተቆጠበ ድጋፍ የሚያደርግ ቢሆንም ፣ የሽብር ቡድኑ የድርድር እና የሰላም አማራጮችን የጦርነት ማራመጃ Read More
ዜና ሕወሓት ትጥቅ ይፍታ ሰሚ ያጡት ድምጾች ጥሪ እና ሥጋት | Hiber Radio Special Program Sep 13, 2022 September 13, 2022 by ዘ-ሐበሻ ሕወሓት ትጥቅ ይፍታ ሰሚ ያጡት ድምጾች ጥሪ እና ሥጋት | Hiber Radio Special Program Sep 13, 2022 Read More