ዜና ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ በቦረና: ዋሾ ሰውየው (AbiyAhmedAli)”ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያለው ቴክኖሎጂ የትገባ? February 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ አይነ ደረቅ ውሸታም ጥያቄ! በኦሮሚያ ክልል ቦረና (#Borena) አካባቢ ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli “ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያሉትን ቴክኖሎጂ የኢትዮጵያ መንግስት Read More
ዜና ለቦረና ወገናችን መከታ እንሁን February 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ ቀደም ባለው ጊዜ በስራ ምክንያት ቡርጂ አካባቢ አንድ አመት ቆይቻለሁ። ጉጂዎችንንና ቦረናዎችን በቅርብ አውቄ ጓደኝነት መሰርቼ ኖሪያለሁ። እኔም እንደነሱ ወተት ወዳድ ነበርኩና ቅዳሜ ቅዳሜ Read More
ዜና “አማርኛን የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ልናደርገው ይገባል” ኒጀራዊት ጋዜጠኛ ራህመቶ ኪታ February 24, 2023 by ዘ-ሐበሻ አማርኛ ቋንቋን የኢትጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ማድረግ እንደሚገባ ኒጀራዊቷ ራህመቶ ኪታ ገለጸች፡፡ ጋዜጠኛ፣ የፊልም ዳይሬክተር፣ ፕሮዲዩሰር እንዲሁም የፍራንኮ አፍሪካን ፊልም አዋርድ Read More
ዜና “ከህወሓት ተኮርጆና ከሻዕብያ አምባገነናዊ የሆነ የአስተዳደር ዘይቤ ጋ ተዳቅሎ፤ እንዲሁም በማኬያቬሊያዊ ፍልስፍና ታሽቶ የቀረበው እጅግ አደገኛው ስልት!!!” February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) በተደጋጋሚ እንደሚገለፀው የህወሓት ሰዎች ትግል ሲጀምሩ እንደ ዋነኛ አላማ አድርገው የተነሱት ቁጥር አንድ ጠላቶቻችን ናቸው ብለው የሚያስቧቸውን አማራንና ኦርቶዶክስን በማዳከም ታላቋን Read More
ዜና ይድረስ ከወታደር ለወታደር February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ የካቲት 16 ቀን2015 ዓም(23-02-2023) የዛሬ 49 ዓመት ነው በዬካቲት 15 ቀን በአገራችን ተቀጣጥሎ የነበረውን ሕዝባዊ እንቅስቃሴ የወታደር ክፍሉ በራሱ ጥያቄ ብቻ (Camp Issue)ማተኮሩን ትቶ Read More
ዜና የአማራ ክልል መግለጫ በዶ/ር አክሎግ ቢራራ እይታ February 23, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/5wNweZu9JD4 የአማራ ክልል መግለጫ በዶ/ር አክሎግ ቢራራ እይታ Read More
ዜና ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር የተደረገ ውይይት – ሰውየው ከሰማ ተነግሮታል (ለነገሩ ከሱ በላይ አዋቂ ያለ አይመስለውም) February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ ሰሚ ጆሮ ካለ : ዐብይ አህመድ ከዩኒቨርሲቲ ምሁራን ጋር ያደረጉት ውይይት Read More
ዜና ወይ አዲስአበባ ወይ አራዳ ሆይ !!!- ምህረት ከበደ February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ ወይ አዲስአበባ ወይ አራዳ ሆይ !!! የአመቱ ምርጥ ግጥም ገጣሚ ምህረት ከበደ። ማነሽ ባለሳምንት ?? የአዲስ አበባ ወዳጅ አቦ like ይደረግ Hiber Radio Read More
ዜና የአዲስ አበባ መስተዳድር የአውቶቡስ ግዢ በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ። ገለልተኛ አጣሪ ኦዲተር ይቋቋም !!!! (ሙሼ ሰሙ) February 22, 2023 by ዘ-ሐበሻ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዢ የፈጸመባቸው አውቶብሶች ዋጋ እጅግ አወዛጋቢ ከመሆኑ የተነሳ አስተያየት ለመስጠት እንኳን የተጸየፍኩት አጀንዳ ነበር። የአውቶብሶቹ ዋጋ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የከተማዋን Read More
ዜና የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የካቲት 13/ 2015 ያወጣው መግለጫ አሁናዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ በትክክል የዳሰሰ እና ትክክለኛ የትግል አቅጣጫዎችን ያመላከተ ነዉ February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ ነአምን ዘለቀ በመግለጫው በጉልህ እንደተቀመጠዉ በ2018 የመጣው ለውጥ እንዲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩ ልዩ ትግሎችን ለ 27 አመታት አድርጎአል፣ በዚህም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የተጫነባቸዉን በአንድ ዘር Read More
ዜና ሁለቱ ብልጽግናዎች ባደረጓቸው ጥሪዎች እያስደመሙን ነው!!! February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ የኦሮሚያው መሪ በፓርላማ አሸባሪ የተባለውን ” ሸኔ ” ን ፈቃድህ ከሆነ እንደራደር ሲሉ የአማራው ብልጽግና ደግሞ “ያለፈ ታሪክ ምርኮኛ “ያሏቸው ቡድኖች ” ሊበታትኑን ስለሆነ Read More
ዜና “በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው”- የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ መግለጫ February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ በምድራችን ካላፉት የሥርዓተ መንግሥታት ታሪክ ውስጥ በራሳቸው ሕዝብ መካከል ተቃርኖን እየሸመኑ አንዱን የማኅበረሰብ ክፍል ከሳሽ፣ ሌላኛውን ደግሞ ተከሳሽ የሚያደርግ ጥልፍ በመጎንጎን የሀገረ መንግሥትነት ሕልውናቸውን Read More
ዜና የመጽሐፍ ምረቃ ጥሪ: የካቲት 24 ቀን 2015 በጊዮን ሆቴል – ያሬድ ኃይለማርያም February 21, 2023 by ዘ-ሐበሻ የተከበራችሁ ወዳጆቼ እና የመገናኛ ብዙሃን አባላት፤ በሰብአዊ መብቶች ትግል ውስጥ ከሁለት አሥርት አመታት በላይ ባሳለፍኩት የትግል ጊዜ ውስጥ የገጠሙኝን ውጣ ውረዶች እና ሌሎች Read More
ዜና የከሸፈው የጠቅላዩ ሚስጥራዊ ግድያ ከ4ኪሎ ተቀምሮ የሾለከው አስደንጋጭ ዕቅድ ! አቢይ እራሱ ያደራጃቸው ሃይማኖታዊ ቡድኖች መልሰው ካዱት ! ! February 20, 2023 by ዘ-ሐበሻ https://youtu.be/8t7-vVsEwEU የከሸፈው የጠቅላዩ ሚስጥራዊ ግድያ ] ከ4ኪሎ ተቀምሮ የሾለከው አስደንጋጭ ዕቅድ ! አቢይ እራሱ ያደራጃቸው ሃይማኖታዊ ቡድኖች መልሰው ካዱት ! ! Read More