ዜና - Page 81

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

የደቡብ ሱዳን ታጣቂዎች 200 ኪሎ ሜትር ወደ ኢትዮጵያ ዘልቀው የአንድ ከተማ ስም መቀየራቸው ተነገረ

February 20, 2023
‹‹አንድን ብሔር ታጣቂዎች እየገደሉ ጨርሰው 50 እና 60 ሰዎች ቀርተዋል›› ተብሏል የደቡብ ምዕራብ ክልል ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የደቡብ ሱዳን ደንበር ታጣቂዎች ወደ ኢትዮጵያ እስከ 200

የሰብአዊ ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት (OHCHR) እና በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የተሰጡ የጋራ ምክረ ሐሳቦች

February 20, 2023
የኢትዮጵያ የሽግግር ፍትሕ ፖሊሲ ማዕቀፍን ለማዳበር በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ከተደረጉ የማኅበረሰብ ምክክሮች ፈልቀው በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተ.መ.ድ.) ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት (OHCHR)

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን አባቶች መካከል ተፈጥሮ የነበረው አለመግባባት በውይይት ተፈታ

February 15, 2023
የተለያየ እምነት የምትከተሉ ከኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ጋር አብራችሁ ለቆማችሁ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ሙስሊሞች የወንጌል አማኞች እና ሌሎችንም ቤተክርስቲያን ታመሰግናችኋለች።   ብፁዕ አቡነ አብርሃም

“የካሊፎርኒያ ኆኅተ ሰማይ አርሴማ አንድነት ገዳም ቁልፍ እና አስፈላጊ የሆኑ የግዢ ሰነዶችን ተረክበናል፡፡” ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር)

February 15, 2023
ብፁዕ አቡነ ቴዎፍሎስ (ዶ/ር) የሰሜን ካሊፎርኒያ ኔቫዳና አሪዞና ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ይህንን የገለጹት በኢ/ኦ/ተ/ቤ በካሊፎርኒያ ሊገዛ የታሰበውን የኆኅተ ሰማይ መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ጥሪ ተላለፈ

February 15, 2023
ታሪኩ ኃይሉ,  ማንተጋፍቶት ስለሺ,   ሸዋዬ ለገሠ DW በኢትዮጵያ የትምህርት ጥራት እንዲሻሻል ከፍተኛ የፖለቲካ ለውጥ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ። በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ምሁራን፣ የኢትዮጵያ የውይይትና መፍትሄ

በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የተመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልዑካን ቡድን በሞስኮ የሁለትዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል

February 14, 2023
በብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የተመራ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የልዑካን ቡድን በሞስኮ የሁለትዮሽ ውይይት መድረክ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል
1 79 80 81 82 83 381
Go toTop