ዜና - Page 80

የዕለቱ አብይ ዜናና ሰበር ዜና

ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ በቦረና: ዋሾ ሰውየው (AbiyAhmedAli)”ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያለው ቴክኖሎጂ የትገባ?

February 24, 2023
አይነ ደረቅ ውሸታም ጥያቄ! በኦሮሚያ ክልል ቦረና (#Borena) አካባቢ ህዝብ በድርቅ አለንጋ ሲቆላ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር @AbiyAhmedAli “ዝናብ የማዝነብ ችሎታ አለን” ያሉትን ቴክኖሎጂ የኢትዮጵያ መንግስት

“አማርኛን የኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ልናደርገው ይገባል” ኒጀራዊት ጋዜጠኛ ራህመቶ ኪታ

February 24, 2023
አማርኛ ቋንቋን የኢትጵያውያን ብቻ ሳይሆን የአፍሪካውያን ብሎም የዓለም ቋንቋ ማድረግ እንደሚገባ ኒጀራዊቷ ራህመቶ ኪታ ገለጸች፡፡ ጋዜጠኛ፣ የፊልም ዳይሬክተር፣ ፕሮዲዩሰር እንዲሁም የፍራንኮ አፍሪካን ፊልም አዋርድ

“ከህወሓት ተኮርጆና ከሻዕብያ አምባገነናዊ የሆነ የአስተዳደር ዘይቤ ጋ ተዳቅሎ፤ እንዲሁም በማኬያቬሊያዊ ፍልስፍና ታሽቶ የቀረበው እጅግ አደገኛው ስልት!!!”

February 23, 2023
 መሰረት ተስፉ (Meseret.tesfu@yahoo.com) በተደጋጋሚ እንደሚገለፀው የህወሓት ሰዎች ትግል ሲጀምሩ እንደ ዋነኛ አላማ አድርገው የተነሱት ቁጥር አንድ ጠላቶቻችን ናቸው ብለው የሚያስቧቸውን አማራንና ኦርቶዶክስን በማዳከም ታላቋን

የአዲስ አበባ መስተዳድር የአውቶቡስ ግዢ በገለልተኛ ኦዲተር ይጣራ። ገለልተኛ አጣሪ ኦዲተር ይቋቋም !!!! (ሙሼ ሰሙ)

February 22, 2023
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግዢ የፈጸመባቸው አውቶብሶች ዋጋ እጅግ አወዛጋቢ ከመሆኑ የተነሳ አስተያየት ለመስጠት እንኳን የተጸየፍኩት አጀንዳ ነበር። የአውቶብሶቹ ዋጋ ከልሂቅ እስከ ደቂቅ የከተማዋን

የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የካቲት 13/ 2015 ያወጣው መግለጫ አሁናዊ የኢትዮጵያን ሁኔታ በትክክል  የዳሰሰ እና ትክክለኛ የትግል አቅጣጫዎችን ያመላከተ ነዉ

February 21, 2023
ነአምን ዘለቀ በመግለጫው በጉልህ እንደተቀመጠዉ  በ2018 የመጣው ለውጥ እንዲመጣ የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩ ልዩ ትግሎችን ለ 27 አመታት አድርጎአል፣ በዚህም በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን የተጫነባቸዉን በአንድ ዘር

“በትላንት የታሪክ ምርኮኞችና በነገው ተስፋችን ቁማርተኞች ሕልውናዋን የማታጣ ሃገር መገንባት ከሁላችንም የሚጠበቅ ኃላፊነት ነው”- የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ መግለጫ

February 21, 2023
በምድራችን ካላፉት የሥርዓተ መንግሥታት ታሪክ ውስጥ በራሳቸው ሕዝብ መካከል ተቃርኖን እየሸመኑ አንዱን የማኅበረሰብ ክፍል ከሳሽ፣ ሌላኛውን ደግሞ ተከሳሽ የሚያደርግ ጥልፍ በመጎንጎን የሀገረ መንግሥትነት ሕልውናቸውን

የከሸፈው የጠቅላዩ ሚስጥራዊ ግድያ   ከ4ኪሎ ተቀምሮ የሾለከው አስደንጋጭ ዕቅድ ! አቢይ እራሱ ያደራጃቸው ሃይማኖታዊ ቡድኖች መልሰው ካዱት ! !

February 20, 2023
https://youtu.be/8t7-vVsEwEU የከሸፈው የጠቅላዩ ሚስጥራዊ ግድያ ]  ከ4ኪሎ ተቀምሮ የሾለከው አስደንጋጭ ዕቅድ ! አቢይ እራሱ ያደራጃቸው ሃይማኖታዊ ቡድኖች መልሰው ካዱት ! !
1 78 79 80 81 82 381
Go toTop